28/06/2023
👶👱♀️👩🦰👷♂️🕵️♂️👨🚒👨✈️🎅🙇♂️🙋♂️👫👪
ባዮማክስ ለሰው ልጅ ጤና፣ እድገትና ብልጽግና
💥 ባዮማክስ ማናቸውንም ጎጂ ነገሮች የማበስበስ ከፍተኛ ሃይል አለው
💛 ባዮማክስ የሰው ልጅ ሴልን ግንባታ ያግዛል፤ ሰውነት ውስጥ የተከማቹ ጎጂ ነገሮችን (triglycerides) አበሰብሶ ያስወግዳል፤ ደም፣ የደምስር እና ጉበትን ጤናማ እንዲሆን ይረዳል፤ የስብ ክምችትን አቅልጦ በማሰወገድ መሠረታዊ የሴል ግንባታን ያግዛል።
💚 ባዮማክስ ውስጥ ስጋ ስንጨምር ጮማ/ስብን አስወግዶ ስጋውን ለስላሳ ያደርጋ።
❤️ አልኮል መጠጥ በባዮማክስ ሲበረዝ በአልኮል ሳቢያ ሊከሰት የሚችልን ድብርት አምጪ ንጥረ ነገሮችን (acetaldehyde) በማበስበስ ያመክናቸዋል። በዚህም ድብርት (hangover) ይወገዳል።
💙 ባዮማክስ ምግብ ውስጥ ሲጨመር የምግብ ማጣፈጫና ሌሎች ተጨማሪዎች የሚያስከትሉትን የጎንዮሽ ጉዳት ያመክናል።
💚 ባዮማክስ ውሃ ውስጥ ሲጨመር ተረፈ ክሎሪን በማምከን እና ጠቃሚ ሚኒራሎችን በማቆየት ምርጥ የመጠጥ ውሃ ያደርገዋል።
💥 የባዮማክስ ጎጂ ነገሮችን የማበስበስ ከፍተኛ ሃይል በሰሊጥ ዘይት ላይ የተደረገ ሙከራ
👉 ባዮማክስ በሰሊጥ ዘይት ውስጥ ሲጨመር በውስጡ የሚገኘውን ስብ በማበስበስ ያዋህደዋል፤ በተጨማሪ ባዮማክስ የተጨመረበት ዘይት ስንመገብ በሰውነት ውስጥ የተከማቸውን ስብ በመሰባበር ያስወግዳል።
💥 የባዮማክስ ጎጂ ነገሮችን የማበስበስ ከፍተኛ ሃይል በአሳማ ስጋ ላይ የተደረገ ሙከራ
👉 የአሳማ ስጋ ባዮማክስ ውስጥ ሲጨመር ቀሪው ስጋ ሳይበላሽ በውስጡ የሚገኘውን ስብ ብቻ በማበስበስ ያቀልጠዋል፤ በባዮማክስ የታከመ የአሳማም ሆነ ማንኛውም ስጋ ስንመገብ በሰውነት ውስጥ የተከማቸውን ስብ በመሰባበር ያስወግዳል።
👉 ለተጨማሪ ማብራርያ 0911408625 ይደውሉ ወይም nanozr.com/biomaxx.html ድረገጽ ይጎብኙ።