22/04/2026
⛽️ በነዳጅ እጥረት አይጨነቁ! እኛ ደጃፍዎ ነን! 🛵
በከተማችን ባለው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ለትራንስፖርት ተቸግረዋል? ወይስ ረጅም ሰልፍ ሰልችቶዎታል?
የትራንስፖርት እንግልትን እና የፀሀይ ንዳድን ለእኛ ትተው እርሶ ባሉበት በሰላም ያርፉ።
እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው።
Gaha Delivery በደጃፍዎ አለ!
🍱 ምግብ - ከሚወዱት ሬስቶራንት
🛍 ሸቀጣሸቀጥ - ከሱፐርማርኬት
💊 መድሃኒት - ከፋርማሲ
👕 ልብስና ቁሳቁስ - ከፈለጉበት ቦታ
ያለ ምንም መንገላታት፣ ባሉበት ሆነው ይዘዙን፤ እኛ በፍጥነት ባሉበት እናደርስልዎታለን። 😊
📞 ይደውሉልን: +251974909192
http://tiktok.com/
📍 አዳማ / Adama
GAHA DELIVERY — "ፈገግታን ይዘዙ!" 😊