Post Now

Post Now Describe Your Style and Services.

ጥሬው አሉላ ከተናገራቸው አስቀያሚ ንግግሮች  መካከል➘ ሊቨርፑል እና ሲቲ ነጥብ ባይጥሉ አርሰናል ሊጉን አይመራም ነበር➘አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ካነሳ  #ማርያምን ስራያን እለቃለሁ➘ ማን ዩና...
30/03/2026

ጥሬው አሉላ ከተናገራቸው አስቀያሚ ንግግሮች መካከል

➘ ሊቨርፑል እና ሲቲ ነጥብ ባይጥሉ አርሰናል ሊጉን አይመራም ነበር
➘አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ካነሳ #ማርያምን ስራያን እለቃለሁ
➘ ማን ዩናይትድ ብራንድ ክለብ ነው
➘ ማን ዩናይትድ በየካቲት ወር ከማድሪድ ፔዤ እንዲሁም ከአርሰናል የተሻለ ቁመና ላይ የሚገኝ ክለብ ነው
➘ የአርሰናል ደጋፊ ስልኬን ሰረቀኝ
➘ አንድ የአርሰናል ደጋፊ ባለ ራይድ መረጋገጫውን በሮኒ ፎቶ አድርጎ ሾክድ ነው የሆንኩት
➘ ወንድ የሆነ ከስራያ ያስለቅቀኝ

እና ሌሎችም ብዙ ነገሮች ቢልም በመጨረሻም በሴት ሀላፊ በጥበቃ እንዲባረር ተደርጓል
ምን ይደረጋል እንግዲህ😀

‎ #ተሸለም‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿‎  ‎ማን ያሸንፋል? ‎🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 2 ሰዎች ጥራት ያላቸው የእጅ ሰዓት እንሸልማለን።‎‎✍️ የውድድሩ ህጎች ‎✔️...
24/01/2026

‎ #ተሸለም
‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿⚔️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

‎ማን ያሸንፋል?
‎🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 2 ሰዎች ጥራት ያላቸው የእጅ ሰዓት እንሸልማለን።

‎✍️ የውድድሩ ህጎች
‎✔️የዋናው ስፖርትን
https://www.facebook.com/postnowethiopia2022
‎ የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
‎✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
‎✔️ይህንን ፖስት ለ10 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
‎✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።

Address

Addis Ababa
GOFA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Post Now posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share