Imala Badhaadhina

Imala Badhaadhina Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Imala Badhaadhina, Grocers, Oromia, Addis Ababa.

09/09/2026
17/07/2025

📍አለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም አድንቋል።የኢትዮጵያ መንግስት ቆራጥ እርምጃ በመውሰድ የድጎማ በጀትን መቀነሱ፣ በታክስ ማዋቅሩ ላይ ስርነቀል ማሻሻያ ማድረጉ፣ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ መከተሉ፣ ገበያ-መር የገንዘብ ምንዛሬ መከተሉ፣ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውጤታማነት መሸሻሉ፣ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ማሳደጉ፣ በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ከፍተኛ የሆነ ውጤት መመዝገቡ፣ ኢንፍሌሽንን መቀነሱ፣...ወዘተረፈ አድናቆትን አስገኝቶለታል።

📍በባንኮችና በጥቁር ገበያ (Parallel market) መካከል ያለው የገንዘብ ምንዛሬ ዋጋ ሰፊ መሆኑ፣ የውጭ እርዳታና ድጋፍ ማሽቆልቆሉ እንዲሁም በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች እየተስተዋለ ያለው ግጭት የኢኮኖሚ ሪፎርሙን የሚፈትኑ ተግዳሮቶች መሆናቸውን ተቋሙ ጠቅሷል።

Address

Oromia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Imala Badhaadhina posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category