Lemi zeyeka

Lemi zeyeka Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lemi zeyeka, Grocers, Addis Ababa.

24/07/2026
24/05/2026

ለከተማችን ተምሳሌታዊ ጉዞ መጠናከር የእርስዎ ድምፅ ወሳኝ ነው! ምርጫው 8 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

የሀገራት መሪዎች ጭምር ለአፍሪካ መዲናነት አትመጥንም ሲሏት የነበረችው አዲስ አበባ አሁን ላይ የሀገር መሪዎች ፣ የህዝብ ወኪሎች ከአዲስ አበባ ልምድ እንቅሰም ማለት ጀምረዋል።

ለነዋሪዎቻችን የስጋት ህይወት ምንጭ የነበሩት የከተማችን ሰፈሮች ለነዋሪዎችም ለጎብኚዎችም የስዕበት ማዕከል ሆነዋል።

በስም ገዝፈው በተግባር ኮስምነው የነበሩ የመሀል ከተማ አከባቢዎች በሚመጥናቸው ከፍታ ተገንብተው የከተማችንን ፍካት ጨምረዋል።

ስሟና ግብሯ ሳይገናኙ የኖረችው አዲስ አበባ እንደ ስሟ ውብ አበባ ሆናለች።

የከተማችን ተምሳሌታዊ ጉዞ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ!

ምልክታችን የመደመር ፣ የትብብር እና የአንድነት መገለጫ የሆነው የስንዴ ነዶ ነው !

#ምርጫ2018


07/02/2026
29/01/2026
20/11/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemi zeyeka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category