Lammii wolin

Lammii wolin Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lammii wolin, Grocers, Oromiyaa, Addis Ababa.

በእርግጥም ተዓምር ነዉ 🇪🇹 ከተዓምርም በላይ ነዉ !👊የኢትዮጵያ ለዉጥ እንደሌሎቹ ሀገራት ለዉጥ ብቻ ያልሆነበት ይልቁንም ተዓምር የተባለበት በርካታ ምክንያቶች አሉት ። በኃላ ቀር የፖለቲካ ...
06/06/2025

በእርግጥም ተዓምር ነዉ 🇪🇹
ከተዓምርም በላይ ነዉ !👊

የኢትዮጵያ ለዉጥ እንደሌሎቹ ሀገራት ለዉጥ ብቻ ያልሆነበት ይልቁንም ተዓምር የተባለበት በርካታ ምክንያቶች አሉት ።

በኃላ ቀር የፖለቲካ አስተሳሰብ ድሪቶ ተከናንበዉ ፥ እልም ያሉ አይን ያወጡ ሀገር ሻጭ #ባንዳዎች በተሰበሰቡበት ፥ በሴራ ፖለቲካ ሀገር ለማፍረስ እነርሱ ሳያርፉ ህዝብ በሚያባሉበት ፥ ለአንዲት ወንበር ሚሊዮኖቹን አላስፈላጊ ዋጋ ለማስከፈል ያለ የሌለ ሀይላቸዉን በሚጠቀሙበት ፥ ሀገር አፍራሽ ባንዳዎች በተከማቹበት ሁኔታ በፈተና ዉስጥ እንደዚህ አይነት #ተዓምር ማስመዝገብ ተዓምር ካልተባለ ምን ሊባል ይችላል ⁉️

መልስ ያለዉ አለ? ከተዓምር ዉጭ ምን ሊባል ይችላል ?
#ከተዓምርም በላይ #ተዓምር ነዉ እንጂ።

"*ኢትዮጵያዊነት* የማይቆም ፤ በቀጣይነት የሚፈስ ፤  በሙላት  የሚመለስ  ፤ በልጆች የሚገለጥ የኖረ ፤ ያለ እና የሚኖር ነው፡፡"   ጠ/ሚ አቢይ አህመድ(ዶ/ር)
05/06/2025

"*ኢትዮጵያዊነት* የማይቆም ፤ በቀጣይነት የሚፈስ ፤ በሙላት የሚመለስ ፤ በልጆች የሚገለጥ የኖረ ፤ ያለ እና የሚኖር ነው፡፡" ጠ/ሚ አቢይ አህመድ(ዶ/ር)

28/05/2025

Address

Oromiyaa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lammii wolin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category