Arki Maed and Catering

Arki Maed and Catering Fresh and Delicious foods

ለቤት ምርቃት የተዘጋጄ
15/05/2025

ለቤት ምርቃት የተዘጋጄ

17/04/2025

😍ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ🙏
👉አርኪ ማዕድ የፆምና የፍስክ አገልግል እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የኬተሪንግ አገልግሎት በጥራትና በታማኝነት እንደሚያቀርብ ይታወቃል 👍
💥አሁን ደግሞ በአሉን ምክኒያት በማድረግ የተለያዩ የበአል ፖኬጆችን አዘጋጅቷል ቀድመው ይዘዙን በአገልግሎታችን ይረካሉ👇

☎0912365536
telegram :-

🐓የሙሉ ዶሮ ፓኬጅ
# ሙሉ ዶሮ ወጥ
# 10 እንቁላል
# 10 እንጀራ
# 1/2 ኪ.ግ አይብ
# 1 ሊትር ጠጅ🍯

🐏የሙሉ በግ ፖኬጅ
# ቀይ ወጥ
# አልጫ ወጥ
# ጥብስ
# ዱለት
# 1 ኪ.ግ የስንዴ ዳቦ

🐝ጠጅ በትእዛዝ እናዘጋጃለን🐝

ሰላም  ቤተስቦች በኮመንትም በሪአክሽንም የምታበረታቱኝ እንዲሁም recommend ለምታረጉኝ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏 ዛሬም ከ ብዙ አማራጮች ጋር በፈለጉት ቦታ እና ሰዓት አለን ...
15/04/2025

ሰላም ቤተስቦች በኮመንትም በሪአክሽንም የምታበረታቱኝ እንዲሁም recommend ለምታረጉኝ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏

ዛሬም ከ ብዙ አማራጮች ጋር በፈለጉት ቦታ እና ሰዓት አለን
🥬🥦የፆም አገልግል Normal and special

የፋሲካ በአልን ምክኒያት በማድረግ

🐓ሙሉ ዶሮ አይብ 1/2 ኪ.ግ , 12 እንቁላል , 10 እንጀራ ጋር እና 1ሊትር ጠጅ
1 ሊትር ጠላ
🐏 ሙሉ በግ አልጫ ወጥ, ቀይ ወጥ ጥብስና ዱለት
ከ 20 እንጀራ ጋር

ምርጥ ጠጅ በትእዛዝ እናዘጋጃለን

በተለያዩ አጋጣሚዎች ቢያስፈልጎ ይደውሉልንን
👉እዝን ለመውሰድ
👉ማህበር
👉ለዝክር
👉የቡድን ጉዞ
👉ለቤት ውስጥፕሮግራም
👉ለነዳያን ምገባ
👉የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት
👉የህግ ታራሚዎችን ለመጠየቅ
🎯🎯🎯 በተጨማሪም ለነዳያን ምገባ
የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት ካሰቡ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አለን
👉
☎️0911075569
☎️0928955954 ይደውሉልን
🚖ማድረሻ እና መመለሻ ነፃ 🚖
🙏በቴሌግራም ቤተሰብ እንሁን🙏
https://t.me/ArkiMaed7

ለሰርግ: ለልደት: ለክርስትና :እንዲሁም ለየትኛውም ለፈለጉት ድግስ ጣፋጭ እና ጥራት ያላቸውን ምግቦች እናቀርባለን:: የተለያዩ የአገልግል ፓኬጆች ያሉን ሲሆን : የፋሲካ በአልን ምክኒያት በ...
09/04/2025

ለሰርግ: ለልደት: ለክርስትና :እንዲሁም ለየትኛውም ለፈለጉት ድግስ ጣፋጭ እና ጥራት ያላቸውን ምግቦች እናቀርባለን:: የተለያዩ የአገልግል ፓኬጆች ያሉን ሲሆን : የፋሲካ በአልን ምክኒያት በማድረግ ሙሉ የዶሮ እና የበግ ፓኬጅ አዘጋጅተናል: ቴሌግራማችንን ይጎብኙ
https://t.me/ArkiMaed7

ሰላም  ቤተስቦች በኮመንትም በሪአክሽንም የምታበረታቱኝ እንዲሁም recommend ለምታረጉኝ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏 እኛም እንዳላሳፈርናችሁ  ተስፋ እናደርጋለንዛሬም ከ ብዙ አማ...
05/04/2025

ሰላም ቤተስቦች በኮመንትም በሪአክሽንም የምታበረታቱኝ እንዲሁም recommend ለምታረጉኝ በሙሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏 እኛም እንዳላሳፈርናችሁ ተስፋ እናደርጋለን

ዛሬም ከ ብዙ አማጮች ጋር በፈለጉት ቦታ እና ሰዓት አለን
🥬🥦የፆም አገልግል Normal and special

የፋሲካ በአልን ምክኒያት በማድረግ

🐓ሙሉ ዶሮ አይብ 1/2 ኪ.ግ , 12 እንቁላል , 12 እንጀራ ጋር
🐏 ሙሉ በግ አልጫ ወጥ, ቀይ ወጥ ጥብስና ዱለት
ከ 20 እንጀራ ጋር

በተለያዩ አጋጣሚዎች ቢያስፈልጎ ይደውሉልንን
👉እዝን ለመውሰድ
👉ማህበር
👉ለዝክር
👉የቡድን ጉዞ
👉ለቤት ውስጥፕሮግራም
👉ለነዳያን ለማብላት
👉የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት
👉የህግ ታራሚዎችን ለመጠየቅ
🎯🎯🎯 በተጨማሪም ለነዳያን ለማብላት
የህሙማን ማረፊያዎችን ለመጎብኘት ካሰቡ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አለን
👉
☎️0911075569
☎️0928955954 ይደውሉልን
🚖ማድረሻ እና መመለሻ ነፃ 🚖
🙏በቴሌግራም ቤተሰብ እንሁን🙏

24/03/2025

የፆም አገልግል

ሁለት አይነት ምግብ በ550ብር ብቻ👍
24/03/2025

ሁለት አይነት ምግብ በ550ብር ብቻ👍

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arki Maed and Catering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share