Kumsa

Kumsa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kumsa, Grocers, Addis ababa, Addis Ababa.

15/03/2026
የአዲስ አበባ ሁለንተናዊ ለውጥ በሁሉም መስክ እውቅና ማግኘቱን ቀጥሏል!ከዚህ ቀደም በአውሮፓ እና በአሜሪካ ከተሞች ላይ ብቻ ይዘወተር የነበረው የከተማ ውስጥ የብስክሌት ውድድር ለመጀመሪያ ጊ...
13/03/2026

የአዲስ አበባ ሁለንተናዊ ለውጥ በሁሉም መስክ እውቅና ማግኘቱን ቀጥሏል!

ከዚህ ቀደም በአውሮፓ እና በአሜሪካ ከተሞች ላይ ብቻ ይዘወተር የነበረው የከተማ ውስጥ የብስክሌት ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካዊቷ ከተማ አዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። ይህ በአዲስ አበባ ከተማ እ.አ.አ. መጋቢት 29, 2026 (ከሁለት ሳምንታት በኋላ) የሚከናወነው የ MTB Eliminator Pro League ውድድር በዓለም አቀፍ ደረጃ የዓመቱ የመክፈቻ ውድድር ጭምር ነው።

በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የከተማ ትራንስፎርሜሽን አዲስ አበባን በውድድሩ አዘጋጆች ተመራጭ አድርጓታል።

በመሆኑም በአፍሪካ ደረጃ በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ውድድር የከተማዋን ለውጥ ተከትሎ የመጣና ከተማዋን የበለጠ የሚያስተዋውቅ ዓለም አቀፍ ኩነት ነው።

አዘጋጁ City Mountainbike የውድድሩን በአዲስ አበባ መዘጋጀት "ልዩ ክስተት" እና "በአፍሪካ የማውንቴንባይክ ውድድር አዲስ ምዕራፍ" በማለት ገልጾታል።

እንኳን ደስ አለን!!

08/03/2026
21/05/2025

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kumsa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category