Imaltuu Karaa Dheeraa

Imaltuu Karaa Dheeraa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Imaltuu Karaa Dheeraa, Grocers, Addis Ababa.

17/07/2026

"Mootummaan Jijjiiramaa Naannoo Oromiyaa, waggoota shanan dabran, galmoota qabsoo ummata Oromoo gulantaa itti aanutti ceesisan irratti xiiqii olaanaan hojjetaa tureera."
Obbo Shimallis Abdiisaa

17/07/2026

ከትናንት ስህተቶች ተምረን፣ በጠረጴዛ ዙሪያ በሐሳብ የበላይነት የምንወያይበትና አገራችንን ወደ ተሻለ ከፍታ የምናሻግርበት ጊዜው አሁን ነው። ከእንግዲህ በጥፋትና በግርግር አገር ለማዳን በሚል የጫካ ጉዞ መሞከር መና የቀረ አካሄድ ነው እውነተኛው መፍትሔ ያለው በሰላማዊ ውይይትና በጋራ መግባባት ውስጥ ብቻ ነው።

#ኢትዮጵያ

17/07/2026

ታሪክ በዓይናችን ፊት እየተፃፈ ነው! 🤝
#ሀገራዊምክክር #ኢትዮጵያ #ሰላም #ውይይት #አንድነት

17/07/2026

ሕዝብ ለውጥ የሚያመጣው በነጻ አስተሳሰቡና በምርጫው ነው። የጦርነትና የጫካ መንገድ መፍትሄ ሳይሆን የችግሮች ሁሉ መራዘሚያ ነው። ጊዜው የሚያስፈልገው የሃሳብ ልዕልናን እንጂ የጉልበትን መፈተን አይደለም። #ሰላም #የሃሳብልዕልና #ኢትዮጵያ #ሰላማዊትግል #ነጻነት

17/07/2026

ሀገራዊ ምክክር የሁላችንም ድምፅ የሚሰማበት፣ የጋራ መግባባት የሚፈጠርበት የሰላም መንገድ ነው። መወያየት መፍትሄ ነው፤ መደማመጥ ለሀገር ትልቅነት ነው። አብረን እንምከር፣ አብረን እናድግ! #የሀገራዊምክክርሂደት #ሰላም #ኢትዮጵያ

17/07/2026

ታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀምሯል! 🇪🇹

#ኢትዮጵያ #ሀገራዊምክክር #አዲስአበባ

17/07/2026

ኢትዮጵያ እየመከረች ነዉ!

ታሪክ በዓይናችን ፊት እየተፃፈ ነው🤝
#ሀገራዊምክክር #ኢትዮጵያ #ሰላም #ውይይት #አንድነት

17/07/2026

በአገራችን ኢትዮጵያ ብዙ ከባድ ጊዜያትን እና ፈተናዎችን አሳልፈናል። ነገር ግን እነዚህን መከራዎች ወደ አዲስ ዕድልና ጥንካሬ መቀየር የእኛ ምርጫ እና ታሪካዊ ኃላፊነት ነው። #ኢትዮጵያ #ሰላም #ተስፋ #ለልጆቻችን #አንድነት #የሀገራዊምክክርሂደት #ሰላም #ኢትዮጵያዊነት

06/06/2026

ፋኖ እና ሸኔ ታጣቂዎች የህዝብን ሰላም ማወክ ይቁሙ! ሃይማኖት የፅንፈኝነት ማስፈጸሚያ አይደለችም። #አርሲ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Imaltuu Karaa Dheeraa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category