13/06/2026
**ዝምታዊ ብልጫ ይልሀል ይሄ ነው!!**
በርካታ ግዜያት የአለም መድረኮች ላይ የአሸናፊዎችና የተጽእኖ ፈጣሪዎች ተርታ በግንባር ቀደምትነት ሲመራ ይታወቃል!!
እነሆ ሰኔ 21 ደግሞ በሞሮኮ ማራኪሽ ላይ በሚካሄደዉ ታዋቂ አፍሪቃዉያን የአመራር እና ቢዝነስ ጉባኤ ላይ ዋና እጩ እንደሆነ ታውቋል፤
💪አንደበትን በቦታው መጠቀም!!
💪አስተሳሰብን ለበጎ አላማ ማዋል!!
💪ተግባር የሞላበት ንግግር!!
💪ጩኸትም የማያስቆመው፤ባዶ ተረክም ያልሸፍነው ድል ይልሀል ይሄ ነው!!