Addis ketema subcity trade office

Addis ketema subcity trade office office

12/07/2026
ውድ የከተማችን ነዋሪዎች የቅዳሜና የሁድ ገበያና የግብይት ማዕከላቶች የዋጋ መዝርዝር አውጥተናል:: ከተለጠፈው ዋጋ ውጪ የሚሸጡ ነጋዴዎች ካሉ በ አዲስ አበባ  ንግድ ቢሮ ነፃ  ስልክ ጥሪ 8...
10/07/2026

ውድ የከተማችን ነዋሪዎች የቅዳሜና የሁድ ገበያና የግብይት ማዕከላቶች የዋጋ መዝርዝር አውጥተናል:: ከተለጠፈው ዋጋ ውጪ የሚሸጡ ነጋዴዎች ካሉ በ አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ነፃ ስልክ ጥሪ 85 88 አሳውቁን እናንተን ለማገልገል ፍጹም ዝግጁ ሆነን እንጠብቃችኋለን ::

09/07/2026
09/07/2026

በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የከተማችን የግብይት ስርዓት ውስጣዊና ውጪያዊ ፈተናዎች ያጋጠሙት ቢሆንም የከተማ አስረዳደሩ እነዚህን ፈተናዎች ታሳቢ ያደረጉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ተግባራዊ በማድረጉ እንደ ማህበረሰብ ሊያጋጥም ይችል የነበረን የኑሮ ውድነት ጫናን በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ተችሏል፡፡

09/07/2026

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘው ኖክ ነዳጅ ማደያ እና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘው አልፋ ነዳጅ ማደያ ናቸው።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ተባረክ ነዳጅ ማደያ ከነዳጅ አቅርቦት ለአንድ ወር እንዲታገድ መደረጉን ገልጸዋል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ የሚገኘው የተባበሩት ነዳጅ ማደያ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካዛንቺስ ሱፐር ማርኬት አካባቢ የሚገኘው ኦላ ነዳጅ ማደያ የመጨረሻ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጣቸው መደረጉን አስታውቀዋል።

09/07/2026

Address

Addis Ketema Subcity
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis ketema subcity trade office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category