Oz Kitchen

Website

Oz Kitchen ኦዝ ኪችን
በየቀኑ የሚዘጋጁ ትኩስ ምግቦች
🍱 የምሳቃ ፓኬጅ (ሳምንታዊ እና ወርሃዊ)
🚚 Free ዴሊቨሪ አገልግሎት አለ

Call on 0957439898 / 0928397777
Text as on telegram: https://t.me/oz_misaka

30/09/2026

Call for Weekly and Monthly subscriptions

27/09/2026

Call for weekly and monthly subscription.
Telegram:

23/09/2026

For weekly and monthly subscription call us

11/09/2026

❤️ ውድ የOz Kitchen ቤተሰቦች፣ መልካም አዲስ ዓመት! 🇪🇹🎉

በያዝነው ጉዞ አብራችሁን ስለነበራችሁ፣ ስለመረጣችሁን እና ሁሌም ስለምትደግፉን ከልብ እናመሰግናለን። ❤️

አዲሱ ዓመት ለእናንተና ለወዳጅ ቤተሰቦቻችሁ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሰላም እና ብዙ በረከት ይዞ ይምጣ። 🙏🏽

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! ❤️
— ከOz Kitchen ቤተሰብ

11/09/2026

🎉 1 ዓመት ከእናንተ ጋር! ❤️

ከአንድ ዓመት በፊት የጀመርነው ጉዞ ዛሬ 1 ዓመት ሞላው! 🥹

ስለመረጣችሁን፣ ስለደገፋችሁን እና አብራችሁን ስላደጋችሁ እናመሰግናለን። ❤️

1 ዓመት ሞላ… ጉዞው ግን ገና ነው! 🚀❤️

10/09/2026

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹❤️

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ደስታ!
ዓመቱ ለሁላችንም የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የበረከት ዓመት ይሁን። 🙏🏽✨

መልካም አዲስ ዓመት! 🎉🇪🇹

09/09/2026

🇪🇹 እንቁጣጣሽን በዶሮ ወጥ ያሳምሩ! ❤️

🍗 ሙሉ ዶሮ ከአይብ እና ከእንቁላል ጋር
💰 4500 ብር ብቻ
🛵 ነፃ ዴሊቨሪ

የአዲስ ዓመት ጠረጴዛዎን በOZ Kitchen ዶሮ ወጥ ያሟሉ! 🇪🇹

📞 0928397777 / 0957439898

አሁኑኑ ይዘዙ! 🔥

06/09/2026

🇪🇹 እንቁጣጣሽ ያለ ዶሮ ወጥ? አይሆንም! 😂

🍗 ሙሉ ዶሮ ከአይብ እና ከእንቁላል ጋር
💰 4500 ብር ብቻ
🛵 ነፃ ዴሊቨሪ

የአዲስ ዓመት ጠረጴዛዎን በOZ Kitchen ዶሮ ወጥ ያሟሉ! ❤️

📞 0928397777 / 0957439898

አሁኑኑ ይዘዙ! 🔥

31/08/2026

የኦዝ ኪችን የምሳቃ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን በስልክ ቁጥሮቻችን 0957439898 እና
0928397777 ወይም በቴሌግራም username ይመዝገቡ።

Address

Mexico
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oz Kitchen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share