08/06/2026
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በነገው ዕለት ሰኔ 2/2018 ይመረቃል
የአርባምንጭ መሶብ የአንድ ማዕከል ውስጥ 4 የፌደራል 5 የክልል ተቋማት በውስጡ የያዘ ሲሆን በአጠቃላይ 32 የተለያዩ የአገልግሎት አይነቶችን ይሰጣል።
ሰኔ 1/2018