Bunilanta Bunin

Bunilanta Bunin Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bunilanta Bunin, Grocers, Awassa.

ክቡር ኢንጂነር ቄስ ኃይለማርያም ደሳለኝ ቦሼ ቀጣዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ::አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም
23/12/2025

ክቡር ኢንጂነር ቄስ ኃይለማርያም ደሳለኝ ቦሼ ቀጣዩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ::
አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም

08/11/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Markos MH, Golden Stra

ባልና ሚስት ሻወር 🚿ተራ በተራ እየወሰዱ ሚስት 👰ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው ሲገባ በር ተንኳኳ።ሚስት  ፎጣ አሸርጣ በሩን🚪 ልትከፍት ትሄዳለች👣👣።ስትከፍት የባሏ የመስሪያ ቤት ሰው ነው።  ሰው...
13/10/2025

ባልና ሚስት ሻወር 🚿ተራ በተራ እየወሰዱ
ሚስት 👰ቀድማ ጨርሳ ባል በተራው ሲገባ በር ተንኳኳ።
ሚስት ፎጣ አሸርጣ በሩን🚪 ልትከፍት ትሄዳለች👣👣።
ስትከፍት የባሏ የመስሪያ ቤት ሰው ነው። ሰውየው:– ባልሽን ፈልጌ ነበር"?? ይላታል

ሚስተየዋ:–" ሻወር🚿 እየወሰደ ነው"
ብላ ስትመለስ🚶‍♀ ተመልሶ ሊሄድ አለና🚶😒😁 ዞር👴ብሎ

ሰውየው:–"ጡትሽን😳😁 አሳይኝና👀 100💵💵 ብር ልስጥሽ" ብሎ ጠየቃት "???"

ትንሽ አሰብ🤔🤔 አደረገችና...

ሚስተየዋ:–"ማየት ብቻ?"👀😀

ሰውየው:– "አዎ"🤓😁🗣

ከፈት አድርጋ አሳየችው🙈😳😳

መቶ 💵ብሩን ይሰጣትና አሁንም🤔 እንደመሄድ 🚶‍♀🤷‍ብሎ ተመልሶ ዞር 😒እያለ🤷‍♂

ሰውየው:– "ካስነካሽኝ🤗🤗 😋ደሞ 200 ብር 💵 እጨምርልሻለሁ+++"😁😉

አሁንም ትንሽ አሰብ አድርጋ🤔🤔😃..

ሚስተየዋ:– "መንካት ብቻ?"😒😝
ሰውየው:– "አዎ!"🙃😎😋

ሚስተየዋ:– "እሺ"🔥🔥
አሁንም ከፈት አድርጋ ታስይዘዋለች።😳😱
ትንሽ ያዝ አድርጎ 🍑ይቆይና ለቆ ሁለት 💵💵መቶ ብሩን ሰጥቶ ዞሮ ይሄዳል🚶🚶😳።

ሚስተየዋ:–"መልእክትህ ግን ምን ነበር?" 😁 አለችው እየሄደ🚶‍♀

ሰውየው:–"ጓደኛክ 🗣መጥቶ ነበር "
ብቻ በይልኝ አላት..😉😉
ባልም ከሻወር ሲወጣ🚿🚿
ባልየው:– "ማን ነበር በር ያንኳኳው"? 😒
ሚስተየዋ:– "ያ የመስሪያ ቤት ጓደኛክ ነው"😁😁😑
ባልየው:–"እ .... ታዲያ የት አለ?" 😒☹️
ሚስተየዋ:–"ሻወር🚿ውስጥ ነው" ስለው ሄደ 🚶🚶🤷‍♀
ባልየው:–"300ብር💵💵 ሰጠሽ አይደል?"
ሚስተየዋ:– "አ.....ዎ... እንዴት አወክ?" 😱😱 ብላ ደንገጥ አለች
.
ባልየው:– "ለ አስቸኳይ ጉዳይ ፈልጎት ቢሮ እያለን ተበድሮኝ ነበር" !

ሚስተየዋ:–""የምትለው ጠፋት😁😁

08/09/2025
30/07/2025
30/07/2025

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bunilanta Bunin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category