Magaalaa iggoo

Magaalaa iggoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Magaalaa iggoo, Grocers, Babile city, Babile.

19/08/2026
25/06/2026

From Thought to Practice!

25/06/2026

*የመደመር እሳቤ ከልጅነት እስከ መሪነት*

🇪🇹መደመር" ሀገርን ምን ያህል ከስር መሰረቱ ሊቀይር እንደሚችል በተግባር እያየን እንገኛለን። መደመር ማለት ጥቂቶች የሚሰሩት ሳይሆን፤ የሁላችንንም አቅም፣ እውቀትና ሀብት በማስተባበር ለጋራ ብልጽግና በአንድነት መቆም ማለት ነው።

🎯ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ"መደመር"ን ፍልስፍና ከወረቀት ባለፈ በተግባር በመተርጎም፤ ሀገር በችግር ውስጥም ሆና በፅናት ከተሰራ እንዴት መለወጥ እንደምትችል ህያው ምስክር ሆነዋል።
ይህ የለውጥና የብልጽግና ጉዞ ግን የአንድ ሰው ወይም የመንግስት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ነው። ሁላችንም በአንድነት ተደምረን፣ ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን ትተን ለሀገራችን እድገት የድርሻችንን እንወጣ! 🤝

Address

Babile City
Babile

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Magaalaa iggoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category