21/07/2026
የአሜሪካ መንግስት በሻዕቢያ ላይ ትዕግስቱ አልቋል! ❗
📌የግብጽን የውክልና ጦርነት ፕሮጀክት ተቀብሎ፣ በሃገራችን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት እና መንግስትን በሃይል ለመጣል ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ጋር ማበር ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ አሜሪካ በግልፅ አስጠንቅቃለች። የአሜሪካው ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ፋሬስ ቦሎስ ካይሮ ላይ ዑስማን ሳሌህን አግኝተው የማያዳግም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋቸዋል። ተራዛሚ ቀጠናዊ ጦርነትን ለማዋለድ የሚደረገው የጥፋት ሩጫ እዚሁ ላይ ሊቆም ይገባል