Sirna Gadaa

Sirna  Gadaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sirna Gadaa, Grocers, .

መጠየቅ ያለበት ግን የተዘነጋዉ ጉዳይ   ዘመነ ካሴ ታጋይ ወይስ ሰላይ?  የዘመነ ካሴ ጉዳይ ሲነሳ አብዛኛዉ ሰዉ በጭፍን ድጋፍ እንደሚነዳ ይታወቃል ነገር ግን ይህን ጥያቄ መጠየቅ አለብን ፡...
25/03/2024

መጠየቅ ያለበት ግን የተዘነጋዉ ጉዳይ


ዘመነ ካሴ ታጋይ ወይስ ሰላይ? የዘመነ ካሴ ጉዳይ ሲነሳ አብዛኛዉ ሰዉ በጭፍን ድጋፍ እንደሚነዳ ይታወቃል ነገር ግን ይህን ጥያቄ መጠየቅ አለብን ፡፡ ጥያቄዉን ለማንሳት መነሻ የሚሆኑን ጉዳዮችን እስኪ እንመልከት ፡፡

ዘመነ ካሴ 👇
1. ሲታሰርም ሲፈታም ግልፅ የሆነ ነገር አልነበረም ጭርሻ እስርቤት እንደ ወንጀለኛ ሳይሆን እንደ #ባለስልጣን ነበር የሚንከባከቡት ( እንድ በሽብር ተግባር የተጠረጠረ ግለሰብ በክልሉ ከፍተኛዉ እስርቤት ዉስጥ #የስልክ እና #ኢንተርኔት አግልግሎት ) ተመቻችቶለት እንደነበር ስንቶቻችንን እናዉቃለን?

2. ከእስር ቤት የተለቀቀዉ በእሁድ ቀን ብቻ ሰይሆን በወቅቱ የክልሉ መንግስት ፕሬዝዳንት የግል #አጃቢዎች ታጅቦ ወደ ግል መኖሪያ ቤቱ እንደገባ ይህን ንስ ማን ነግሮን ያዉቃል?

3. ከግል መኖሪያ ቤቱ ወደ ጫካ እስከ ገባበት ቀን ድረስ በመንግስት የፀጥታ አካላት #ጥበቃ ሲደረግለት እንደነበር ታዉቃላችሁ? ይህ ብቻ ሳይሆን መከላከያ ሰራዊት ከፋኖ ጋር በሚያደርገዉ ዉጊያ ዘመነ ካሴ የሚገኝበት አከባቢ ላይ ከበድ ያለ ጥቃት እንደማያደር እና ከ 4 ጊዜ በላይ ዘመነ ካሴ በዛ አከባቢ በመገኘቱ ብቻ #የድሮን ጥቃት እንደተከለከለ ያዉቃሉ፡፡

እንዚህ ነጥቦች እንደ መነሻ የምናያቸዉ ሲሆኑ በክፍል ሁለት ከተለያዩ ማስረጃዎች ጋር እንመለሳለን ፡፡

ዘመነ ካሴ ጭንብልህን አውልቅዘመነ ካሴ በብልፅግና ማልያ ለፋኖ የሚጫወት የብልፅግና   አባል መሆኑ ከእነ  #ማስረጃው እጄ ላይ ገብቷል። እስቲ ትንሽ  #አዕምሮ ላለው ሰው ይሄ ሰውዬ  #ከመ...
25/03/2024

ዘመነ ካሴ ጭንብልህን አውልቅ

ዘመነ ካሴ በብልፅግና ማልያ ለፋኖ የሚጫወት የብልፅግና አባል መሆኑ ከእነ #ማስረጃው እጄ ላይ ገብቷል።

እስቲ ትንሽ #አዕምሮ ላለው ሰው ይሄ ሰውዬ #ከመንግሥት ጋር እንደሚሰራ ማሳያዎችን ላቅርብልህ!

1.መንግስት ልክ በአማራ ክልል #ጦርነት ልነሳ ዋዜማ ላይ ዘመነን #ከእስር ለቀቀው።(ያውም በእሁድ ቀን) በዚያን ጊዜ መልቀቅ ለምን አስፈለገ? መንግስት ዘመነን ሂድና ከፋኖ ጋር ተደባልቀህ #ውጋኝ ብሎ የለቀቀው ይመስልሃል?

2.እነ እስክንድር ነጋ እና ምሬ ወዳጆ በጦርነቱ ተጎሳቁለው እና ከስተው ስታዩ ዘሜ ግን እስካሁን እንደ ቅቤ እቃ #እያብረቀረቀች ትገኛለች። ለምን?(መቼም መዝናኛ ቦታ ስለሆነ ተመችቶት ነው አትለኝም)

3.ዘመነ በፈለገ ሰዓት ግልፅ በሚታወቅ ቦታ ላይ ቆሞ ቪዲዮ ቀርፀው ይለቃል። በመንግሥት ታርጌት እደረጋለሁ ብሎ ልክ እንደ እነ እስክንድር ለምን አልፈራም?

4.ዘመነ #የአገው ተወላጅ መሆኑ ይታወቃል። የአገው ህዝብ ደግሞ አሁን ያለውን ጦርነት እንደማይደግፍ ብዙ ማሳያዎች አሉ። እና ዘመነ አገው ሆኖ እውነት ለአማራ ህዝብ ከልቡ እየተዋጋ ነው ብለህ ካመንህ ቂል ነህ ማለት ነው።

አባቴ ብዙ ማስረጃዎችን ላቀርብልህ እችላለሁ ግን ከሰሞኑ ጥብቅ መረጃ እጄ ላይ ስላለ በቅርቡ እለቅለሃለሁ።

ልብ ያለው ልብ ይበል መንግስት ለምን ዘመነ ካሴን ሊፈታው ቻለ? ዘመነ ካሴ እስር ላይ እያለ የጠያቂ ብር በገፍ ይሰበሰብለት ነበር።ሚስቱ ፣  ማረሚያ ቤት ተቀምጣ ብር በሻንጣ ሞልታ መውሰድ ...
25/03/2024

ልብ ያለው ልብ ይበል መንግስት ለምን ዘመነ ካሴን ሊፈታው ቻለ?

ዘመነ ካሴ እስር ላይ እያለ የጠያቂ ብር በገፍ ይሰበሰብለት ነበር።ሚስቱ ፣ ማረሚያ ቤት ተቀምጣ ብር በሻንጣ ሞልታ መውሰድ የ9 ወር ስራዋ አድርጋው ነው የከረመችው፣ እስር ቤት ሆኖ እንደፈለጋ ስልክ ለፋኖዎች ይደውል ነበር ፣ ሲፈተም መሳርያው ታጥቆ ነበር ፣ እና ይሄ ነገር ምንም አያጣራ ጥርም? 🤔

ከዛ በተረፈ የአማራ ፈኖዎችን እንቁ እንቁ ልጆች እየበላ ያለው የገዳይ እስኳድ ከየት የመጠ ነው ? ዘመነ ለመንግስት ወይስ ከፋኖ ? ልብ ያለው ልብ ይበል ከጀርባው ማን እዳለ ሊጣራ ይገባል‼️

ከውብአንተ  #ግድያ ጀርባ ያለውን ሰው መናገር ለቀባሪ  ማርዳት ነው ሚሆነው ለመሆኑ ስለ ዘመነ ካሴ ምን ያህል ያውቃሉ? ዘመነ ካሴ  #ሲያዝ ያለምንም ግርግር እንደነበር ያውቃሉ ያለበትን ቦ...
25/03/2024

ከውብአንተ #ግድያ ጀርባ ያለውን ሰው መናገር ለቀባሪ ማርዳት ነው ሚሆነው

ለመሆኑ ስለ ዘመነ ካሴ ምን ያህል ያውቃሉ? ዘመነ ካሴ #ሲያዝ ያለምንም ግርግር እንደነበር ያውቃሉ ያለበትን ቦታ ቀድሞ ለመንግስት አሳውቆ ነበር

#ከእስር ሲፋታ ደሞ ሁላችንም እንደምናስታውሰው እሁድ ነበር የተለቀቀው እስኪ የትኛው እስረኛ ነው #በእሁድ ምድር ተፈቶ ሚያውቀው ? ደሞስ ተፈቶ ሲሄድ ማን ነበር እስከ ባህርዳር አጅቦ የወሰደው በጣም ሚገርመው ነገሩን በጥልቀት እንኳን አልተመከትነዉም

ዛሬ ዛሬ ደሞ በተደጋጋሚ እሱ ያለበት አከባቢ ጦርነት ይካሄዳል እስኪ የትኛው የሱ ወታደር ነው #ተገደለ ሲባል ሰምታቹ ምታውቁት ምን ለማለት እንደፈለኩኝ የገባቹ ይመስለኛል

ሰውዬው የመንግስት #ቀኝ እጅ ነው ይህን ለመረዳት ግድ ሊቅ መሆን አያስፈልግም ነጥቦችን ብቻ መገጣጠም በቂ ነው እስኪ አሁን ማን ይሙት ያለብትን ቦታ በተደጋጋቢ በመግለጫ ይናገራል መንግስት እሱን መያዝ አቅቶት ይመስላቿል?

ዘመነ ካሴ ከመንግሥት ወይም ከፋኖ ዘመነ ካሴ በአማራ ክልል ምን አይነት ጨዋታ እየተጫወተ ነው  ? መንግስት በፋኖ ውስጥ ያስቀመጠው ነዉ ወይስ እውነት የፋኖ መሪ ነዉ?  በእሁድ ቀን የተለቀ...
25/03/2024

ዘመነ ካሴ ከመንግሥት ወይም ከፋኖ

ዘመነ ካሴ በአማራ ክልል ምን አይነት ጨዋታ እየተጫወተ ነው ? መንግስት በፋኖ ውስጥ ያስቀመጠው ነዉ ወይስ እውነት የፋኖ መሪ ነዉ? በእሁድ ቀን የተለቀቀው ፣ እንደ ፈለገ በምስል ቀለ ምልልስ የሚያደርገው ፣ እኔ ወዴትም አልሸሽም እያለ የሚያደኖቅረን ዘመነ ከመጋረጃ ጃርባ ማን ነዉ ?

በጎንደር የፋኖ አስተባባሪ የሆነውን ወንድም #ዉብንተ ማን አስገደለው ? ዘመነ ታጋይ አይደለም ፤ ሲታይ እራሱ ቤት ቁጭ ብሎ የሚቀለብ ባላባት እንጂ የአማራን ችግር ለመጋራት ፣ መስዋዕት ለመሆን የተዘጋጀ አይለይም ፤ ይልቁኑ በጉያ ስጥ ሆኖ የሚያቃጥል ፣ የማይላቀቅ የጀርባ ቅማል ነዉ ዘመነ ካሴ ።

በብልፅግና ጉዟችን ህብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን!
18/03/2024

በብልፅግና ጉዟችን ህብረ-ብሔራዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን!



Seenessa Jal’ataa Fi Olola Sobaatiin Mootummaan Diigamuus Ummanni Bittinaa’us Hin Jiraatu!
18/03/2024

Seenessa Jal’ataa Fi Olola Sobaatiin Mootummaan Diigamuus Ummanni Bittinaa’us Hin Jiraatu!

Hirmaanna uummata malee jijjiramni biyyaa dhugoomu hin danda'uu  . Mootummaan hubannoo kanaan uummata dammaksee hojii aj...
18/03/2024

Hirmaanna uummata malee jijjiramni biyyaa dhugoomu hin danda'uu . Mootummaan hubannoo kanaan uummata dammaksee hojii ajaa'isiisa hojjechaa jira .
Hirmaannaa Ummataa Qindaa’een Idaarraa Gara Mindaatti!

ህዝብን በማደራጀት መንግስት ሰፊ ስራ እየሰራ ይገኛል ። ከዕዳ ወደ ምንዳ በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ።
18/03/2024

ህዝብን በማደራጀት መንግስት ሰፊ ስራ እየሰራ ይገኛል ። ከዕዳ ወደ ምንዳ በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎ ።


በተዛባ ትርክትና የውሸት ዜና የሚፈርስ መንግስትም ሆነ የሚበተን ህዝብ የለንም!!
18/03/2024

በተዛባ ትርክትና የውሸት ዜና የሚፈርስ መንግስትም
ሆነ የሚበተን ህዝብ የለንም!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sirna Gadaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Food & Beverage Service?

Share