09/10/2024
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ምትኩ በቀለ ቸውሲ የአዲሱ አልበም ሁለተኛ የሙዚቃ ክሊፕ "አሊያሼ'' ን በቅርብ ቀን ይጠብቁ ሲል በራሱ የፌስቡክ ገጽ አጋርቶአል።
የዚህ ሙዚቃ audio በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ መሆኑ አይዘነጋም ።
ኪሊፑም ተወዳጅ እንደሚሆን ይጠበቃል ።
የብስራት ድምፅ !
Kaffa Ethiopia
Bonga
Be the first to know and let us send you an email when Yakkiro media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.