04/03/2026
🚨🚨ሰበር ዜና፦
የኢራን የባለሙያዎች ምክር ቤት (Assembly of Experts) በኢራን አብዮታዊ ዘበኛ (IRGC) ጫና የአሊ ካሜኒን ልጅ ሞጅታባ ካሜኒን ቀጣዩ የሀገሪቱ የበላይ መሪ አድርጎ መምረጡን ከኢራን ተቃዋሚዎች ጋር ግንኙነት ያለው 'ኢራን ኢንተርናሽናል' (Iran International) ዘገበ።
Via Clash Report