Taitu Fruits And Vegetables Farming

Taitu Fruits And Vegetables Farming Located in the heart of Debre Tabor city.

TAITU FRUITS AND VEGETABLES FARMING is founded with a passion for quality and sustainability, Taito fruits and vegetables is your premier destination for the freshest, highest quality produce.

27/06/2025
አድራሻችንደብረታቦር ከተማ ወጣት ማዕከልሐበለጠ መረጃ 0973855791
18/04/2025

አድራሻችን
ደብረታቦር ከተማ ወጣት ማዕከል
ሐበለጠ መረጃ 0973855791

17/04/2025

06/01/2025

Do u know what the bible says about this day it was not the day where only a baby was born but it was also the day the son is given✨✨✨ The bible says for God so loved the world he gave his only begotten son, which is not the baby jesus but the devine son the christ inside him. When the baby jesus was born we saw our salvation we saw someone that could Go empty for us for have to have a daily renewing image of God. when the baby jesus is born in this day he did so , so that the christ would be born in you every single day.
✨✨✨ Marry christmas 🎄 ✨✨

መልካም የልደት በዓል
በስጋም በአትክልትም😂(በተለይ) በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ🙏


Follow us on facebook via https://www.facebook.com/profile.php?id=61568477127109

Join our t.me group👇👇👇https://t.me/taitufruveg

t.me channel👇
https://t.me/taitufruits

TAITU FRUITS AND VEGETABLES FARMING is founded with a passion for quality and sustainability, Taito fruits and vegetables is your premier destination for the freshest, highest quality produce. Located in the heart of Debre Tabor city.

በሳለፍነው አርብ /ሕዳር 28-3-2017 ዓ.ም/  ከግቢ ጓደኞቼ ጋር በመሆን ያከበርነውን half life ምክንያት በማድረግ ብዙዎቻችሁ ከመደበኛው ትምህርቴ ጎን ለጎን የማስኬደውን  የስራ እ...
09/12/2024

በሳለፍነው አርብ /ሕዳር 28-3-2017 ዓ.ም/ ከግቢ ጓደኞቼ ጋር በመሆን ያከበርነውን half life ምክንያት በማድረግ ብዙዎቻችሁ ከመደበኛው ትምህርቴ ጎን ለጎን የማስኬደውን የስራ እንቅስቃሴ በስራ ቦታ በመገኘት አበረታታችሁኛል።ለሁላችሁም ያለኝ አክብሮት የላቀ ነውና ክብር ይስጥልኝ።ፎቶው ገለፃ ስሰጥ የተወሰደ ነው።" ጅልና ወረቀት የያዘውን አይለቅም"የሚለው ይቅርና 'ሚድያ የያዘውን አይለቅም 'ብዬ ለማስታወሻነት እዚህ ላይ.... በዚህ አጋጣሚ ከተነሳናቸው ፎቶዎች ቀድማችሁ የራሳችሁን ፎቶ ዙም እያደረጋችሁ እንደምታዩት😂/መቼስ ማያደርግ የለም / ኣላማችሁን እንድሁ ለይታችሁ አጥርታችሁ ታዩት ዘንድ ወንድማዊ ምክሬ ነው።ክበሩልኝ!!


Follow us on facebook via https://www.facebook.com/profile.php?id=61568477127109

Join our t.me group👇👇👇https://t.me/taitufruveg

t.me channel👇
https://t.me/taitufruits

07/12/2024

በማስታወቂያው በገለፀነው መሠረት 47 ልጆች ደውለው ተመዝግበዋል ።የሚገርመው ከ47ቱ 32ቱ ከደ/ታ/ዩ ተማሪዎች ነበሩ።ከዚህ ሂደት የተማርኩት ነገር ቢኖር ብዙ የግቢ ተማሪዎች ከትምህርት ጎን ለጎን እየሰሩ ራሳቸውን ለመደገፍ ምን ያህል ፍላጎት እና ቁርጠኝነት እንዳላቸው ነው።የአቅም ውስንነት ባይሆንብን ሁሉንም ብንቀበል ምንኛ ደስ ባለኝ።የሆነው ሆኖ የመለስናችሁ ልጆች ልባችሁ እንዳይወርድ።የሚለውጣችሁ ውስጣችሁ ያለው የመለወጥ ጉጉትና ተነሳሽነት እንጅ ይህ ወይም ሌላ ውጫዊ ሁነት/አካል አይደለም።ሁልጊዜም ቢሆን ፈጣሪ ለእናንተ የተከፈተ በር ነው የሚሰጣችሁ ።ምናልባት ከስንፍናችሁ (sorry for the word!) አልያም ለእናንተ በጎ እሳቤ በሌላቸው ሰዎች ምክንያት ከተዘጉ በትጋታችሁ unlock አድርጓቸው

ለሁላችሁም ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ


Follow us on facebook via https://www.facebook.com/profile.php?id=61568477127109

Join our t.me group👇👇👇https://t.me/taitufruveg

t.me channel👇
https://t.me/taitufruits

TAITU FRUITS AND VEGETABLES FARMING is founded with a passion for quality and sustainability, Taito fruits and vegetables is your premier destination for the freshest, highest quality produce. Located in the heart of Debre Tabor city.

A cup of passion fruit with the pulp and seeds contains 24.5 grams of fiber - the equivalent of more than 4 cups of bran...
24/11/2024

A cup of passion fruit with the pulp and seeds contains 24.5 grams of fiber - the equivalent of more than 4 cups of bran cereal! Passion fruit is also an excellent source of vitamin C to keep your immune system strong, and vitamin A, which boosts vision, fights infections and keeps your skin healthy."

___
ይህን ሁሉ ጥቅም ካለው የምን ሲያመን ወደ ሆስፒታል...??
ወደ " https://t.me/taitufruits " እንጅ ጎራ ማለት።
በዚያ ላይ ለማፍራት ሰፊ ቦታም ሆነ ሁልጊዜ ውሃ አይጠይቅም ።ከዚህም በላይ የሚወድቅ ነገር የሌለው መሆኑ "ባያፈራስ?" የሚል ስጋትን ያስወግዳል፣ሁለነገሩ ነው የሚበላ።የአጥርዎን ዙርያ ገባ አበባው ሲያሳምር ቀሪው ክፍሉ ደግሞ ኪችንዎን ያፈካል።።"Passion fruit flower, leaves and pulp contain mild sedative properties that act on the nervous system to help combat insomnia. It can promote a more relaxing, reinvigorating sleep."

እንደ መውጫ ፓ/ፋሽንፍሩት ለማፍራት በአማካይ ከ12-18 ወራት ይወስድበታል።

አድራሻ ደ/ታቦር ፊ/ገ/ክ/ከተማ ቀበሌ 6 ወጣት ማዕከል ጊቢ ውስጥ
ለበለጠ መረጃ +2519 7385 57 91

16/11/2024

ንፅህናቸው የተጠበቀና የኪስዎን አቁፋድ በማይቀድ ዋጋ አስቤዛዎን መሸመት ከፈለጉ/የጓሮ አትክልቶችን ማግኘት ከፈለጉ /ወደ "ጣይቱ አትክልትና ፍራፍሬ ፋርሚንግ " ጎራ ይበሉ።
አድራሻችን ቁጥር1 ገ/ክ/ከተማ ቀበሌ 6 ወጣት ማዕከል ጊቢ ውስጥ
ቁጥር 2 መሎ
በቅርቡ ቁጥር 3 በደ/ታ/ዩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንገኛለን።
ስቁ:+2519 738 557 91
"Taitu Fruits and Vegetables Farming"

Address

Debre Tabor, Amhara
Debre Tabor

Opening Hours

Monday 06:00 - 18:15
Tuesday 06:00 - 18:15
Wednesday 06:00 - 18:15
Thursday 06:00 - 18:15
Friday 08:30 - 16:45
Saturday 09:30 - 16:30
Sunday 09:00 - 14:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Taitu Fruits And Vegetables Farming posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category