19/06/2026
ይሄንን ቃል አምብባችሁታል? 1ኛ ነገ 19
በእግዚአብሔር ፊት በጣምም ብርቱ ንፋስ በተራራው ላይ ሆነ ተራራውም ተሰነጣጠቀ፣ አለቶችም ተሰባበሩ፣ ምድር ተናወጠች፣ ከዛ ከባድ እሳትም ሆነ .... ግን በዝህ ሁሉ መሀል እግዚአብሔር አልነበረም🙆♂ ግን #ትንሽዬ የዝምታ ጊዜ ሆነ በዛ ውስጥ እግዚአብሔር ተገለጠ 🔥🔥
አላውቅም እኛ በጠበቅነው በትልቅየው program ሳይሆን በትንሽየዋ እርሱ በመረጠልን መንገድ እግዚአብሔር ይብዛልን🥹