Aysha ahmed

Aysha ahmed Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aysha ahmed, Grocers, Dire Dawa.

08/10/2026

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ካቢኔያቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል።

በዚሁ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህን የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ አቅርበዋል።

ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረበውን የሹመት ጥያቄ መሠረት በማድረግ፣ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል።

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ሹመታቸው በምክር ቤቱ ከጸደቀ በኋላ ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።

08/10/2026
08/10/2026

"ብዝሃነትን ከአንድነት፣ እሴትን ከእምነት አጣጥመን በመደመር እንጓዛለን።

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ

08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእጩነት አቅርበዋል።

#የመደመርመንግሥት

08/10/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ በእጩነት አቀረቡ

08/10/2026

ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የገንዘብ ሚኒስትር ሆነው እንዲያገለግሉ ለምክር ቤቱ አቀረቡ

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aysha ahmed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category