Bara ifaa

Bara ifaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bara ifaa, Grocers, Kersa, Dire Dawa.

06/08/2026
*ሰበር ዜና !*በጽምዶ ሀይሎች በደረሰበት ጫና ምክንያት አቢይ አህመድ ከአራት ኪሎ ሸሽቶ ባህርዳር ገብቷል። 😀መሳይ አስመሳይ ማታ ከሚዘግበው የሾለከ መረጃ....
06/08/2026

*ሰበር ዜና !*
በጽምዶ ሀይሎች በደረሰበት ጫና ምክንያት አቢይ አህመድ ከአራት ኪሎ ሸሽቶ ባህርዳር ገብቷል። 😀
መሳይ አስመሳይ ማታ ከሚዘግበው የሾለከ መረጃ....

*የሸረሪት ድር የአንበሳን ሀይል ከልክሎ አያውቅም!* በምናባቸው አጥር አጠርን ከተማዋን ቆለፍን እያሉ በየጫካው ሲቀደዱ ለነበሩት የቀን ህልመኞች እነሆ የገሀዱ ዓለም አስደንጋጭ እውነት በጣና...
06/08/2026

*የሸረሪት ድር የአንበሳን ሀይል ከልክሎ አያውቅም!*

በምናባቸው አጥር አጠርን ከተማዋን ቆለፍን እያሉ በየጫካው ሲቀደዱ ለነበሩት የቀን ህልመኞች እነሆ የገሀዱ ዓለም አስደንጋጭ እውነት በጣና ዳርቻ በግርማ ሞገስ ተንጸባረቀ! ወደዚህ አካባቢ ዝር አይሉም ብለው ራሳቸውን ሲያሞኙ ለነበሩ ኃይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህርዳር ተገኝተው የባሕር ዳርን አየር እየተነፈሱት አንገት አስደፍተዋቸዋል።

የሸረሪት ድር ሰርቶ አንበሳ አጠምዳለው ብሎ ሲፎክር ለከረመው ፋኖ ይህን የብረት ግንብ የሆነ የከፍተኛ አመራሮች ስብስብ በገዛ እልፍኙ ላይ በድል አድራጊነት ቆሞ ማየት ከብርክም አልፎ የልብ ትርታን የሚያስተጓጉል መርዶ ሆኖበታል። እናንተ በሶሻል ሚዲያ መንደር የውሸት ድል ስታበስሩ ጠቅላዩ የእኛ እያላቹ የተመካቹበትን መሬት ረግጦታልና እንግዲህ ለድንጋጤያችሁ ማስታገሻ መፈለጉ የራሳችሁ ፋንታ ነው!

ፋኖ ሆይ  *ንጉሱን ባህር ዳር ገብቷል* የተስፋ መቁረጥ መግለጫችሁን አዘጋጅታችኋል? 😉
06/08/2026

ፋኖ ሆይ *ንጉሱን ባህር ዳር ገብቷል* የተስፋ መቁረጥ መግለጫችሁን አዘጋጅታችኋል? 😉

06/08/2026

_*የምናብ ጀግንነትና የገሃዱ ዓለም እውነታ ልዩነቱ እዚህ ጋር ነው! ፎካሪዎች ጫካ ለጫካ፤የተግባር ሰዎች ግን በዋናው ሜዳ*_ 👉አንበሳ ባለበት ጫካ፣ ቀበሮ አይጮህም! ሀቁም እውነታውም ይሄ ...
06/08/2026

_*የምናብ ጀግንነትና የገሃዱ ዓለም እውነታ ልዩነቱ እዚህ ጋር ነው! ፎካሪዎች ጫካ ለጫካ፤የተግባር ሰዎች ግን በዋናው ሜዳ*_

👉አንበሳ ባለበት ጫካ፣ ቀበሮ አይጮህም! ሀቁም እውነታውም ይሄ ነው፤ ቢመርም መዋጥ ግድ ነው፡፡

06/08/2026


Address

Kersa
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bara ifaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category