Said Sule

Said Sule Yeroo

05/08/2026

**የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ በጠላትነት የፈረጀ⁉️
የነ አጼውን ዘር ከሊስትሮነት የዘለለ ቦታ የለህም ያለውስ ማነው?? ⁉️
መልሱ አንድ ነው #ህወሀታውያንን!!**

05/08/2026

ለ27 ዓመታት ሙሉ መሬቱን እየነጠቃችሁ፣ ማንነቱን እያሳነሳችሁ፣ የጥላቻ መርዝ ረጭታችሁበት የትም እንዳይንቀሳቀስ ስትሰሩ ኖራችኋል። የህወሃት የሴራ ፖለቲካና የፈጠራ ትርክት አማራውን ለብዙ መከራ ዳርጎት አልፏል። ዛሬ ላይ ግን ያ ዘመን አብቅቷል! የትላንቱን መርዝ ዛሬ በትንሽ የፌስቡክ ልጥፍና በፖለቲካ ቁማር ልትግቱት አትችሉም። የነቃ፣ የተደራጀ እና ዳግም ለማንም ሴራ የማይበረከክ የአማራ ትውልድ ተፈጥሯል። አራት ነጥብ! ✊

**ምን አጠፉ??**ጠ/ሚሩ የአደባባዩን ምሲጢር በገሀድ ከመግለጥ ውጪ ምን አጠፉ?? 🤔ራሱ ድፍን የአማራ ህዝብ ህወሀትን አንቅሮ የተፋው  ዛሬ ሳይሆን ትላንት ነው!! የአማራን በደል ራሱ አማ...
05/08/2026

**ምን አጠፉ??**
ጠ/ሚሩ የአደባባዩን ምሲጢር በገሀድ ከመግለጥ ውጪ ምን አጠፉ?? 🤔
ራሱ ድፍን የአማራ ህዝብ ህወሀትን አንቅሮ የተፋው ዛሬ ሳይሆን ትላንት ነው!!
የአማራን በደል ራሱ አማራ በአንደበቱ ባህር ዳር ላይ ተናግሮታል......
በዳዩ ህወሀት...ተበዳዩ አማራ⛔️

እንደ አንድ የአማራ ተወላጅ የምናገረው ሀቅ 👇👇📌የደም ነጋዴዎች ካልሆኑ በስተቀር፣ በእናንተ ርካሽ የፖለቲካ ሽፍጥ የሚታለል ጤነኛ ሰው የለም። ለ27 ዓመታት መሬታችንን ነጥቃችሁ፣ ስማችንን ...
05/08/2026

እንደ አንድ የአማራ ተወላጅ የምናገረው ሀቅ 👇👇

📌የደም ነጋዴዎች ካልሆኑ በስተቀር፣ በእናንተ ርካሽ የፖለቲካ ሽፍጥ የሚታለል ጤነኛ ሰው የለም። ለ27 ዓመታት መሬታችንን ነጥቃችሁ፣ ስማችንን አጥፍታችሁ የሰራችሁት የጥላቻ ትርክት ዛሬ አብቅቷል። በትንሽ የጽሑፍ ልጥፋችሁ የምንሸወድ አይደለንም፤ ማንነቱን የሚያስከብር ንቁ የአማራ ትውልድ ሆነናል‼️

👉 ህወሃት በአማራ ህዝብ ላይ የፈጸመው በደልና ጭቆና፣ እንዲሁም ከአማራው አፍ ነጥቆ የበላው አንጡራ ሀብት በማንም ህሊና ውስጥ የሚረሳ አይደለም። ያሳለፍነው መከራ እና የተነጠቅነው መብት በታሪክ ማህደር ታትሞ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ለዘላለም ሲዘከር ይኖራል። ያንን የጥላቻ ፖለቲካና ግፍ ፈጽሞ አንረሳውም፤ ይህን እውነት ለትውልድ ማስተላለፋችን ለእኛ ይበጀናል❗

05/08/2026

አማራን አሳደህ በለው‼️‼️

ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የኖረ፣ ክበብ ተዞሮበት የሚጨፈበት እና በየራዲዮ ጣቢያው የሚስተጋባው አዋጅ፤ የሕወሓት የ52 ዓመታት የፀረ-አማራ ርዕዮተ-ዓለም መሠረት ነው። በፍቅር ወይም በሰላም ዜማ ሳይሆን፣ ህዝብን በጥርጣሬና በጥላቻ በመመረዝ አማራን ለማጥፋት የተዘጋጀ የዘር ማጥፋት መሣሪያ ነው። ለአምስት አሥርት አመታት በላይ ይህንን የጥላቻ መዝሙር እንደ መደራጃ፣ እንደ ማቀጣጠያ እና እንደ ማነቃቂያ ሲጠቀሙበት ኖረዋል፤ ዛሬም በከፋ መልኩ እያቀጣጠሉት ይገኛሉ። ግንባር ላይ ለሚገኙ ታጣቂዎቻቸው ጭምር የዚህን መርዝ ቅስቀሳ በካሴት አባዝተው ሰጥተዋል። ይሁን እንጂ፣ የሚገርመውና አስገራሚው ነገር ዛሬ ላይ የዚህ ሁሉ መዋቅር ባለቤቶችና አቀንቃኞች፣ ያንኑ የጥላቻ መሠረትና መርዝ ሳይቀይሩ ለአማራ ህዝብ ተቆርቃሪና አቃፊ ሆኖ ለመቅረብ መሞከራቸው ነው። ይህ እጅግ የሰላ አዕምሮን የሚፈታተን፣ ታሪክንና የደም ዋጋን መካድ ብቻ ሳይሆን የሰውን አዕምሮ በቀጥታ የሚፈታተን የድፍረት ከፍታ ነው።

05/08/2026

**የማንነት ነጠቃ!!**
ላለፉት 27 አመታት የአማራን ህዝብ በተለይም የወልቃይትን አማራ ማነነቱን እስኪጣ፤
👉 ልጆች በት/ቤት አማርኛን እንዳይማሩ፤
👉 የአማራ ባህል ሚባለውን ሁሉ ነጥቆ ለትግራይ የሰጠ **የማነነት ዘራፊ**በየትኛው ቀመር የአማራ ህዝብ ተቋርቋሪ ሆኖ እንደቀረበ ማሰብ የሁላችን ጥያቄ ነው!!

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Said Sule posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category