Suudii Yusuf

Suudii Yusuf Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Suudii Yusuf, Grocers, Harari, Harar.

26/06/2026
26/06/2026

With telebirr – I just got recognized as one of their top fans!

24/06/2026

My warm congratulations to Prime Minister Abiy Ahmed Ali and the Prosperity Party on their victory in Ethiopia’s general election.

When I visited Addis Ababa last year, the first such visit by a Malaysian PM, I was struck by the warmth of the welcome and the substance of our conversations. Prime Minister Abiy and I found that we read the world in much the same way, and that countries of the Global South stand to gain a great deal by working together as equals.

Ethiopia matters greatly to how Malaysia engages with Africa. There is much that we set in motion last year, and I look forward to carrying it forward together.

ANWAR IBRAHIM

24/06/2026
24/06/2026

በሐረሪ ክልል የ90 ቀናት ልዩ ልዩ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ወደ ተግባር አስገባ

የሐረሪ ክልል ከመላው የክልሉ አመራሮች ጋር በመሆን የ90 ቀናት የፓርቲ እና የመንግሥት ስራዎች እቅድ ላይ በመወያየት ወደ ተግባር መግባቱን በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ አስታወቁ።

ኃላፊው በሰጡት መግለጫ ፥ በድህረ-ምርጫ በፍጥነት ፊትን ወደ ስራ በመመለስ ፈጣን ውጤቶችን ማስመዝገብ፣ ተከታታይና አዳዲስ ስራዎችን መተግበር እንዲሁም ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በላቀ ትጋትና ያለ እረፍት መፈጸም የሚያስችል ዕቅድ ተዘጋጅቶ በልዩ ትኩረት ወደ ተግባር መገባቱን ገልጸዋል።

የተለዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት እና አገልግሎትን የማሻሻል ስራን በማጠናከር የ“መሶብ አንድ ማዕከል” ዲጂታል አገልግሎትን ማስፋት ዋነኛ ግቦቹ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

ከዚህም በተጨማሪ የኑሮ ውድነትን ማረጋጋት፣ የንግድ ሥርዓቱን መግራት፣ የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም የወጣቶችና ሴቶች ተጠቃሚነት ላይ በትኩረት እንደሚሰራም አብራርተዋል።

በአረንጓዴ ዐሻራ ልማት፣ በቱሪዝም ፣ በግብርና፣ በሌማት ትሩፋት፣ በኮሪደር፣ በሰላም ግንባታ እና በገቢ አሰባሰብ ስራዎች ላይ በስፋት እንደሚረባረብ የገለጹት ኃላፊው፤ ልመናንና ተረጂነትን በመቀነስ የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብርን በተቀናጀ የህብረተሰብ ተሳትፎ ለመተግበር መታቀዱን አመላክተዋል።

የተጀመሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን በጥራት፣ በተያዘላቸው የጊዜና የበጀት ገደብ ለማጠናከር መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።

አያይዘውም የ2018 በጀት ዓመት ማጠቃለያ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ "አዲሱ በጀት ዓመት ህዝባችንን ይበልጥ የምናገለግልበት፣ ክልሉን የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ጉዟችንን የምናረጋግጥበት እንዲሆን ከእቅድ ዝግጅት እስከ ተግባር አፈፃፀም በጠንካራ ክትትልና ድጋፍ የሚፈጸም መሆኑን ገልጸዋል።

24/06/2026
23/06/2026
23/06/2026
23/06/2026

Address

Harari
Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Suudii Yusuf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category