Ethio doro erbata

Ethio doro erbata በከተማ ግብርና የሚሠሩ የተለያዩ የጓሮአትክልት አመራረት ዘዴ እና በዶሮ እርባታላይ የተለያዩ ግንዛቤዎችን ያገኛሉ here is Ethio doro erbata

የተመጣጠነ የዶሮ መኖ በውስጡ ዋና ዋና 6 ንጥረ - ነገሮችን ይይዛል።1ኛ. ኃይል ውጪ ንጥረ-ነገር 2ኛ. ገንቢ ንጥረ-ነገር3ኛ.በሽታን ተከላካይና አልሚ ምግብ (ቫይታሚን)4ኛ. ቅባት5ኛ. ማ...
05/03/2026

የተመጣጠነ የዶሮ መኖ በውስጡ ዋና ዋና 6 ንጥረ - ነገሮችን ይይዛል።
1ኛ. ኃይል ውጪ ንጥረ-ነገር
2ኛ. ገንቢ ንጥረ-ነገር
3ኛ.በሽታን ተከላካይና አልሚ ምግብ (ቫይታሚን)
4ኛ. ቅባት
5ኛ. ማዕድናትና
6ኛ. ውሃ ተብለው ሊዘረዘሩ ይችላሉ።
ዶሮ፣ ስልጠና እና መኖ ከፈለጋችሁ ይደውሉ።
+251913286608

895 likes, 32 comments. “የሳሶ የስጋ ዶሮ መኖ እንዴት ይዘጋጃል?”

18/01/2026

212 likes, 8 comments. “”

ከታህሳስ 20 ጀምሮ ለሽያጭ የቀረቡ የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎችን ለምትፈልጉ--
22/12/2025

ከታህሳስ 20 ጀምሮ ለሽያጭ የቀረቡ የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎችን ለምትፈልጉ--

ከታህሳስ 20 ጀምሮ ሁለት ወር የሞላቸውን የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎችን ማዘዝ የምትፈልጉ ከወዲሁ ወረፋ በማሲያዝ በቀኑ መረከብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ 0913286608 ይደውሉ።

ቄብ ዶሮዎች መግዛት ለምትፈልጉ
22/12/2025

ቄብ ዶሮዎች መግዛት ለምትፈልጉ

Check out Mimon’s video.

20/12/2025

አውቶማቲክ የእንቁላል ትሪ መስሪያ ማሽን መግዛት የምትፈልጉ። ስለ ማሽኑ ልንገራችሁ።1ኛ.ሞዴል 20232ኛ.ሁለት ወር ብቻ የሰራ3ኛ.የራሱ ኮምፕረሰር ያለው4ኛ.የራሱ ፕሬስ ማሽን ያለው እና በቀ....

20/12/2025

አውቶማቲክ የእንቁላል ትሪ መስሪያ ማሽን መግዛት የምትፈልጉ።
ስለ ማሽኑ ልንገራችሁ።
1ኛ.ሞዴል 2023
2ኛ.ሁለት ወር ብቻ የሰራ
3ኛ.የራሱ ኮምፕረሰር ያለው
4ኛ.የራሱ ፕሬስ ማሽን ያለው እና በቀን እስከ 40ሺ PC ማምረት የሚችል ማሽን ነው ።
ለመግዛት +251913286608 ይደውሉ።

ስለ ፓፓዬ።የዝርያውን ስም የሚነግረኝ?
19/12/2025

ስለ ፓፓዬ።የዝርያውን ስም የሚነግረኝ?

Check out Mimon’s video.

16/12/2025

እንቁሌል በስንት እየሸጣችሁ ነው?

https://t.me/mimon19/811
16/12/2025

https://t.me/mimon19/811

እንቁላል በስንት እያስረከባችሁ ነው? ሁሌም እንደምንለው የእንቁላል የመሸጫ ዋጋን ተባብረን የተሻለ ማድረግ እንችላለን በርቱ።

10/12/2025

ኢትዮ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ

የተከበራችሁ የኢትዮ መኖ ደንበኞቻችን በሙሉ ከእለተ 2/04/18 ጀምሮ በአንዳንድ ምርቶቻችን ላይ የዋጋ ጭማሬ ማድረጋችንን ለመግለፅ እንወዳለን::

የዋጋ ጭማሬ የተደረገባቸው ምርቶች

የእንቁላል ጣይ መኖ 6,500 ብር
የቄብ ዶሮ መኖ 6,300 ብር
ሳሶ ማሳደጊያ መኖ 7,400 ብር
ሳሶ ማወፈሪያ መኖ 7,200 ብር
የበሬ ማደለቢያ መኖ 4,900
የወተት ላም መኖ 5,500 ብር
ለበለጠ መረጃ :- +251913286608

ዶ/ር ሳላሀዲን አሊ
ም/ስራ አስኪያጅ

እንኳን ለ2018 ዓ.ም  በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እየተመኘን እርባታዎን ከኢትዮ የዶሮ እርባታ ጋር በማድረግ ውጤታማ ያድርጉ። ከድርጅታችን የ2ወር እ...
11/09/2025

እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆንልዎ እየተመኘን እርባታዎን ከኢትዮ የዶሮ እርባታ ጋር በማድረግ ውጤታማ ያድርጉ።

ከድርጅታችን የ2ወር እና የ45 ቀን ዶሮዎችን በተጨማሪ የዶሮዎቾን መኖ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ።
ለሚፈልጉት መረጃ ☎️0908915767 ይደውሉልን

29/08/2025

I got over 10 reactions on one of my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

Address

Jijiga
251

Telephone

+251913286608

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio doro erbata posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio doro erbata:

Share