Haguli

Haguli Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haguli, Grocers, Shambu.

13/10/2026
30/09/2026
27/09/2026

በዋግምኽራ ዞን በሰቆጣ ከተማ ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላኪያ ሰራዊት እየተደረገ ያለው ህዝባዊ አቀባበል::

ሰበር ዜና- የሀገር መከላከያ ሠራዊት አላማጣን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትናንት የራያ አላማጣ አካባቢዎችን ከተቆጣጠረ በኋላ በዛሬው ዕለት አ...
27/09/2026

ሰበር ዜና-
የሀገር መከላከያ ሠራዊት አላማጣን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትናንት የራያ አላማጣ አካባቢዎችን ከተቆጣጠረ በኋላ በዛሬው ዕለት አላማጣ ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ሥር በማድረግ ወደ መኾኒ ግስጋሴውን ቀጥሏል።

በደረሰን መረጃ መሠረት፤ የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ሞገስ ሽፈራው እና አስተዳዳሪው ዝናቡ ገብረመድህን ከተማዋን ለቀው ቀደም ብለው ወደ መኾኒ የሸሹ ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ መኾኒንም ለቀው ወደ መቀሌ ማምራታቸው ተጠቅሷል።

በተጨማሪም ከውጊያው የተረፉ የሕወሓት ታጣቂዎች በጋርጀለ እና በታኦ በኩል በመበታተን ማረፊያቸውን ወደ መኾኒ እና ማይጨው ማድረጋቸው ታውቋል።

ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ የዋግ ሹሞች ሀገር  ሰቆጣ!​በዋግ-ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ሰቆጣ ከተማ፣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ትልቅ ታሪካዊ...
27/09/2026

ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ የዋግ ሹሞች ሀገር ሰቆጣ!

​በዋግ-ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና ከተማ በሆነችው ታሪካዊቷ ሰቆጣ ከተማ፣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ትልቅ ታሪካዊ ድል ተመዝግቧል።

​ሀገር አፍራሽ እና የውጭ ጠላቶች ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት ቡድን፣ ጽንፈኛው የፋኖ አካል እና ሌሎች አጥፊ ኃይሎችን አደብ ማስገዛት መቻሉን ተከትሎ፤ በከተማዋ ሰላም ሰፍኗል።

​ክብር ለመከላከያ ይሁንና ይህን ታላቅ የድል ምዕራፍ ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች የተሰማቸውን ወሰን የሌለው ደስታና አክብሮት አደባባይ በመውጣት በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።

​ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት

Address

Shambu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haguli posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category