Wolaita dicha time Abeba

Wolaita dicha time Abeba Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolaita dicha time Abeba, Grocers, Sodo.

29/10/2025

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን ሁለንተናዊ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ጠቀሜታው የጎላ ነው፦ ረዳት ፕሮፌሰር ዘገዬ ጳውሎስ

ወላይታ ሶዶ ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም

‎የወላይታ ሶዶ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የመንግሥት ዋና ተጠሪ ረዳት ፕሮፌሰር ዘገዬ ጳውሎስ፣ እንደገለጹት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ “የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን ሁለንተናዊ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ ሁሉም የህብረተሰቡ ክፍል የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል በቁርጠኝነት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

‎ፋይዳ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታን ለማፋጠን ከሃገራዊ ትልሞቻችን ጋር ተናባቢ ዕሳቤ እንዳለውና ይሄንንም ትልም ዕውን ለማድረግ ሀሉም ባለድርሻ አካላት በሙሉ አቅም መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል።

‎ፋይዳ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ዕድገትና ለዘመነ አገልግሎት አሰጣጥ አስቻይ ከሆኑ መሰረቶች ውስጥ ዋነኛው መሆኑን የገለጹት ኃላፊው በምዝገባ ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በፍጥነት በማረም የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት በቅንጅት መረባረብ እንደምገባም አንስተዋል።

‎በመጨረሻም ‎እስካሁን በተግባር አፈጻጸም ሂደት ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች በፍጥነት በማረም የተቀመጠውን ከተማዊ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት መከወን እንደሚገባም ጠቅሰዋል።

Wolaita S**o City Prosperity Party Branch Office

አሳፋሪ ድርጊቱን አሁንም ለሌላ ሴራ #ጽንፈኝነት ይውደም
30/03/2025

አሳፋሪ ድርጊቱን አሁንም ለሌላ ሴራ
#ጽንፈኝነት ይውደም

      🆚ሀዋሳ ከተማእሁድ መጋት 21/2017 ዓ.ም    ⌚  9:30ላይ      🏟️ ሀዋሳ
29/03/2025


🆚ሀዋሳ ከተማ
እሁድ መጋት 21/2017 ዓ.ም
⌚ 9:30ላይ
🏟️ ሀዋሳ

Address

Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita dicha time Abeba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category