No one

No one Orthodox

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር
21/08/2025

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር

21/08/2025

ballon d'or raphinha or ousmane dembelej

21/08/2025

እንጊልዘኛ አላቅም እኔ ሠናይት ���

ሊቨርፑል ሮድሪጎን ለማስፈረም የሚደረገውን ውድድር ተቀላቅሏል።ተጫዋቹ ወደ ፕሪሚየር ሊግ መሄድ ይፈልጋል።🥇Jorge Nicolaየሮድሪጎ ወኪል በእንግሊዝ ሲሆን ከሊቨርፑል ጋር እየተነጋገረ ነው...
21/08/2025

ሊቨርፑል ሮድሪጎን ለማስፈረም የሚደረገውን ውድድር ተቀላቅሏል።

ተጫዋቹ ወደ ፕሪሚየር ሊግ መሄድ ይፈልጋል።

🥇Jorge Nicola

የሮድሪጎ ወኪል በእንግሊዝ ሲሆን ከሊቨርፑል ጋር እየተነጋገረ ነው። ሊቨርፑል ተጫዋቹን የዲያዝ ተተኪ ነው ማድረግ የሚፈልጉት።

🚨 አስቶንቪላ ጃክሰንን ለማስፈረም እየገፉ ነው። አስቶን ቪላ ከትልልቅ ክኩቦች ፉክክር ይጠብቀዋል።🎖 Fabrizio Romano
21/08/2025

🚨 አስቶንቪላ ጃክሰንን ለማስፈረም እየገፉ ነው። አስቶን ቪላ ከትልልቅ ክኩቦች ፉክክር ይጠብቀዋል።

🎖 Fabrizio Romano

21/08/2025
ማን ዩናይትድ በዝርዝራቸው ውስጥ ከያዟቸው የመሀል ተጫዋቾች መካከል የስቱትጋርቱ የመሀል ተጫዋች አንጄሎ ይገኝበታል።ምንም ነገር ለመፈጠር ወይም የትኛውም አማካኝ እንደሚመጣ ምንም ዋስትና የለ...
21/08/2025

ማን ዩናይትድ በዝርዝራቸው ውስጥ ከያዟቸው የመሀል ተጫዋቾች መካከል የስቱትጋርቱ የመሀል ተጫዋች አንጄሎ ይገኝበታል።

ምንም ነገር ለመፈጠር ወይም የትኛውም አማካኝ እንደሚመጣ ምንም ዋስትና የለም፣ ነገር ግን በተለያዩ ኢላማዎች ላይ የውስጥ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ማን ዩናይትድ አሁን መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ሌላ አማካኝ ለማስፈረም ወስነዋል።

🥇 Ben Jacobs

Address

Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when No one posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category