Mohamedawell Alyou

Mohamedawell Alyou My life is Starting known Inshallah.... Life Go Go Go

20/05/2026
22/12/2025

It is nace day

AmharicEnglishከወሲብ በኋላ ምን ይቀጥላል?ማንኛውም ወንድ በግንኙነት ውስጥ የግብረ ስጋ ግንኙነትን ሊጠይቅ ይችላል ነገር ግን ወሲብ እንደማይይዘው ማወቅ ለአንቺ ሴት ቀርቷል..(ወሲብ...
12/11/2025

Amharic
English
ከወሲብ በኋላ ምን ይቀጥላል?

ማንኛውም ወንድ በግንኙነት ውስጥ የግብረ ስጋ ግንኙነትን ሊጠይቅ ይችላል ነገር ግን ወሲብ እንደማይይዘው ማወቅ ለአንቺ ሴት ቀርቷል..(ወሲብ አይበቃም)

ሴቶች በግንኙነት ውስጥ ስለ ወሲብ ቅሬታ የሚያሰሙ ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች አሉ።
(፩) ሥጋዬን ከሰጠው በኋላ ትቶኝ ሄደ።
(2) ከእርሱ ጋር ሩካቤ ለማድረግ ፈቃደኛ ባለመሆኔ ሄደ።

ማሳሰቢያ፡ የሰጡትም ሆነ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑት እያጉረመረሙ ነው።
(ልዩነቱ ምንድን ነው?)

ሴቶች ስሙ ወሲብ በቂ አይደለም ለወንድ የምታቀርቢው ብቸኛው ነገር አይደለም።
ከወሲብ ውጭ ለወንድ የሚያቀርቡት ነገር ከሌለዎት ሳያገቡ ይቆዩ...

ወንድ ካንቺ ጋር ወሲብ ስለፈፀመ ካንቺ ጋር መቆየት አይችልም....

ግንኙነት መግዛትና መሸጥ አይደለም።
ከዝንጀሮ ዘይቤ፣ ከዶጊ ስታይል፣ ከሚስዮናዊነት ዘይቤ፣ ከአፕል ጁስ ስታይል፣ ከደረጃ ትራስ ስልት፣ ወዘተ ብዙ በህይወት ውስጥ አሉ።

ጤናማ ምሁራዊ ነህ? በመንፈሳዊ? በአካል? በአእምሮ? በስሜት?

ወንዶች አስተዋይ ሴቶች ይወዳሉ…
ወንዶች ሴቶችን በሀሳብ ይወዳሉ..
ወንዶች አክባሪ ሴቶች ይወዳሉ ...
ወንዶች የቤት ውስጥ ሥራ ምን እንደሆነ የሚያውቁ ሴቶችን ያከብራሉ
ወንዶች ጥሩ እና በብዝሃ-ተግባር ጥሩ የሆነች ሴት ይወዳሉ እና ያደንቃሉ
ወንዶች ኩሽና መዘጋጀቱን ለማረጋገጥ በማለዳ ከእንቅልፋቸው የሚነቁ ሴቶችን ያከብራሉ እና ያከብራሉ።
ወንዶች ዓይኖቻቸው ሁልጊዜ ከቤት ውጭ ከሚሆኑት ይልቅ ዓይኖቻቸውን በቤት ውስጥ የሚይዙትን ሴቶች ያከብራሉ
ወንዶች bravo ሴቶች ይወዳሉ።

በአሁኑ ጊዜ ወሲብ በጣም ርካሽ ነው, ማንም ሊገዛው ይችላል።

ከወሲብ በላይ እራስዎን መገንባት ያስፈልግዎታል.
ሜካፕን ትተሽ ውጤታማ ሴት ሁኚ።
ወንዶች ፊታቸውን በተለያየ ቀለም የሚቀቡ ሳይሆን ሀሳብ እና መፍትሄዎች ያላቸውን ሴቶች ይፈልጋሉ።

*አንድ ወንድ የሚፈልገው ውበትን በጡት ወይም በዳሌ የማይሰራ አእምሮ ነው። ምክንያቱም እነዚህ ሁሉ አይሳኩም ነገር ግን ፎቅ ያለህ ይቀራል።

ባልሽ ያማርራል ምክንያቱም የምታውቀው መስሎህ ነው ግን አታውቀውም። የራስህ ባል የሚፈልገውን ብቻ አድርግ እንጂ ወንዶች የሚፈልጉትን አታድርግ። ትውልዶቻችንን እንደሚረዳ ተስፋ እናደርጋለን።
kewesībi beḫwala mini yik’et’ilali? maninyawimi wenidi begininyuneti wisit’i yegibire siga gininyunetini līt’eyik’i yichilali negeri gini wesībi inidemayiyizewi mawek’i le’ānichī sēti k’eritwali..(wesībi āyibek’ami) sētochi begininyuneti wisit’i sile wesībi k’irēta yemīyasemu huleti wana wana mikiniyatochi ālu. (1) šigayēni keset’ewi beḫwala titonyi hēde. (2) ke’irisu gari rukabē lemadiregi fek’adenya balemehonē hēde. masasebīya : yeset’utimi hone lemesit’eti fek’adenya yalihonuti iyaguremeremu newi. (liyunetu minidini newi?) sētochi simu wesībi bek’ī āyidelemi lewenidi yemitak’eribīwi bichenyawi negeri āyidelemi. kewesībi wich’i lewenidi yemīyak’eributi negeri kelēlewoti sayagebu yik’oyu... wenidi kanichī gari wesībi silefet͟s’eme kanichī gari mek’oyeti āyichilimi.... gininyuneti megizatina meshet’i āyidelemi. kezinijero zeyibē, kedogī sitayili, kemīsiyonawīneti zeyibē, ke’āpili jusi sitayili, kedereja tirasi siliti, wezete bizu behiyiweti wisit’i ālu. t’ēnama mihurawī nehi? bemenifesawī? be’ākali? be’ā’imiro? besimēti? wenidochi āsitewayi sētochi yiwedalu… wenidochi sētochini behāsabi yiwedalu.. wenidochi ākibarī sētochi yiwedalu ... wenidochi yebēti wisit’i šira mini inidehone yemīyawik’u sētochini yakebiralu wenidochi t’iru ina bebiziha-tegibari t’iru yehonechi sēti yiwedalu ina yadenik’alu wenidochi kushina mezegajetuni lemaregaget’i bemaleda ke’inik’ilifachewi yemīnek’u sētochini yakebiralu ina yakebiralu. wenidochi ‘ayinochachewi huligīzē kebēti wich’i kemīhonuti yilik’i ‘ayinochachewini bebēti wisit’i yemīyizutini sētochi yakebiralu wenidochi bravo sētochi yiwedalu. be’āhunu gīzē wesībi bet’ami rikashi newi, manimi līgezawi yichilali. kewesībi belayi irasiwoni megenibati yasifeligiwotali. mēkapini titeshi wit’ētama sēti hunyī. wenidochi fītachewini beteleyaye k’elemi yemīk’ebu sayihoni hāsabi ina mefitihēwochi yalachewini sētochi yifeligalu. *ānidi wenidi yemīfeligewi wibetini bet’uti weyimi bedalē yemayisera ā’imiro newi. mikiniyatumi inezīhi hulu āyisakumi negeri gini fok’i yalehi yik’erali. balishi yamarirali mikiniyatumi yemitawik’ewi mesilohi newi gini ātawik’ewimi. yerasihi bali yemīfeligewini b***a ādirigi inijī wenidochi yemīfeligutini ātadirigi. tiwilidochachinini inidemīreda tesifa inaderigaleni.
Show more
1,253 / 5,000
What happens after s*x?

Any man can ask for s*x in a relationship, but it is up to you to know that he will not have s*x.. (S*x is not enough)

There are two main reasons why women complain about s*x in a relationship.
(1) He left me after he gave me my body.
(2) He left because I refused to have s*x with him.

Note: Both those who gave and those who refused to give are complaining.
(What is the difference?)

Women say that s*x is not enough, it is not the only thing you have to offer a man.
If you have nothing to offer a man besides s*x, then stay single...

A man cannot stay with you because he had s*x with you....

Relationships are not bought and sold.
There are many in life, from monkey style, doggy style, missionary style, apple juice style, step pillow style, etc.

Are you intellectually healthy? Spiritually? Physically? Mentally? Emotionally?

Men like intelligent women…
Men like women with ideas..
Men like respectful women…
Men respect women who know what housework is
Men love and appreciate a woman who is good and multi-tasking
Men respect and appreciate women who wake up early in the morning to make sure the kitchen is ready.
Men respect women whose eyes are always on the inside of the house rather than those who are always outside
Men like bravo women.

Nowadays, s*x is very cheap, anyone can buy it.

You need to build yourself up more than s*x.
Leave the makeup and be a productive woman.
Men don’t want women who paint their faces in different colors, but women who have ideas and solutions.

*What a man wants is a mind that doesn’t make beauty with breasts or hips. Because all these will fail, but you will still have a floor.

Your husband complains because you think you know, but you don't. Just do what your own husband wants, not what men want. Hopefully it will help our generation.
Send feedback
Translation results available

14/10/2025

ግብፆች በዓባይ ጉዳይ 560 ስብሰባዎችን አካሂደዋል

ግድቡን ለመምታት ራፋል የተባለ የጦር አውሮፕላን ገዝተውም ነበር

800 ሺህ ግብፃዊያን በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ይሠራሉ

| ግብፆች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የዓለም ሀገራትን ከጎናቸው ለማሰለፍና በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ 560 ስብሰባዎችን አካሂደው እንደነበር በዓባይና በኢትዮጵያ ጉዳይ በተለያዩ መድረኮች ሲሟገቱ የሚታወቁት የታሪክ ምሁርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር አደም ካሚል ገለጹ። ግብፅ ግድቡን ለመምታት ራፋል የተባለ የጦር አውሮፕላን ገዝታ እንደነበርም ፕሮፌሰሩ ተናግረዋል።

ከበኩር ጋዜጣ የመስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም እትም እንግዳ አምድ ጋር ቆይታ ያደረጉት የታሪክ ምሁሩና ተመራማሪው ፕሮፌሰር አደም ካሚል፤ “ከጥንት ጀምሮ የግብፅ መሪዎች ኢትዮጵያ ጠንካራ እንዳትሆን እንዲሁም አንድነት እንዳይኖራት ያላደረጉት ጥረት ያልፈፀሙትም ሴራ የለም” ብለዋል።

በዚህም በተለይም ከዓባይ ወንዝ ጋር በተያያዘ ከገማል አብደላ ናስር እስከ አንዋር ሳዳት፣ ከሙሀመድ ሙርሲ እስከ አብዱልፈታህ አልሲሲ ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ እንዳትሰራ “ኢትዮጵያን እናጠፋለን” የሚል ዛቻ እስከ መሰንዘር የደረሰ እንደነበር አመላክተዋል።

“እኛ ግንባታውን ስናካሂድ የግብፅ ፕሬዚደንት አልሲሲ ነበሩ። አልሲሲ የሚያስቡት ኢትዮጵያ በራሷ አቅም አትገነባውም የሚል የንቀት- የትዕቢት ሀሳብ ነበር” ያሉት ፕሮፌሰር አደም፤ በመሆኑም አልሲሲ ከተለመደው የግብጽ መሪዎች የ“ኢትዮጵያን እናጠፋታለን” የኃይል ዛቻና ማስፈራሪያ ይልቅ በዓለም በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግብፃዊያንን በመጠቀም፣ በኢትዮጵያ ላይ ዓለም አቀፍ ዘመቻን ማቀጣጠል እንደ ሁነኛ መሳሪያ ተጠቅመው እንደነበር አስታውሰዋል።

“በአውሮፓ ከ150ሺህ በላይ ግብፃዊ ሀኪሞች አሉ፤ የዓለም ታላላቅ ሚዲያዎች ሲኤንኤን እና ቢቢሲን ጨምሮ በግብፆች ይዘወራሉ፤ በግብፅም ከ4ሺህ በላይ ሚዲያዎች አሉ፤ እንዲሁም 800 ሺህ ግብፃዊያን በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥረው ይሠራሉ” ያሉት ፕሮፌሰሩ፤ ይህንን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም አልሲሲ የኢትዮጵያን የግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ ዓለም አቀፍ ዘመቻን መጠቀም ምርጫ አድርገው መተግበራቸውን ተናግረዋል።

በዚህም ግብፆች በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የዓለም ሀገራትን ከጎናቸው ለማሰለፍና በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ 560 ጊዜ ስብሰባዎችን አድርገዋል። 1850 ጊዜ በኢትዮጵያ ግድብ ላይ ሴራን የሚጠነስሱ ሴሚናሮችን አካሂደዋል። ከዚህ በተጨማሪም 222 መጽሐፎች በአረብኛ ቋንቋ ተጽፈው በዓለም ተሰራጭተዋል።

“በዚህ የተነሳም ኢትዮጵያ ለጀመረችው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ዓለም በሯን እንድትዘጋብን አደረጉ። 30 ነጥብ አራት ቢሊዮን ዶላር እንድናጣም ማድረግ ቻሉ” ያሉት ፕሮፌሰሩ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት እንደ ንብ መንጋ ሆ! ብሎ ተነስቶ በጉልበቱም በዕውቀቱም በገንዘቡም ለግድቡ ርብርብ ማድረግ ሲጀምርና ኢትዮጵያም ጫናዎችን እየተቋቋመች የግድቡን ግንባታ ስትቀጥል ግብፅ “የህዳሴው ግድብ በጦር አውሮፕላን ይመታ” የሚል ሌላ የጉልበት አማራጭ ወጥና እንደነበረ አመላክተዋል።

ለዚህም ግድቡን የሚመታ ራፋል የተባለ ዘመናዊ የሆነ የጦር አውሮፕላን በብዙ ሚሊዮን ዶላር ተገዛ። ይህ አውሮፕላን ከግብፅ አስከ ህዳሴው ግድብ ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ነዳጅ ከ2ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዞ ግድቡን እንዲያፈነዳ ለአየር ኃይላቸው አዛዣ ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጥቶም ነበር።

ይሁን እንጂ በብዙ ሚሊዮን ዶላር የገዙት የጦር አውሮፕላን ሳይነሳ የህዳሴው ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት ተካሄደ። ግድቡ ውኃ መቋጠር ሲጀምር ስጋታቸው እየጨመረ መጣ፤ በመካከላቸውም መከፋፈል ተጀመረ። አሜሪካ የሚኖሩ የግብፅ መንግሥት ተቃዋሚዎችም ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም ብቻ ችግሩ መፈታት አለበት የሚል እንቅስቃሴ ጀመሩ።

ጎን ለጎንም ታሪካዊው ስምምነት መጣስ የለበትም እያሉ ዘመቻም ከፈቱ፡፡ ኢትዮጵያም የቅኝ ግዛት ውልን አልቀበልም ፤እኔ አልተሳተፍኩበትምና በማለት ፀናች።

“ግብፆች ከአፍሪካዊነት ይልቅ አረብነት ላይ ይንጠለጠላሉና የዓባይ ውኃን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ጉዳይ ምክር ቤት ሲወስዱት መቆየታቸው ይታወሳል። በፀጥታው ምክር ቤት የሚቀርቡ ጉዳዮች የድንበር ግጭትና መሰል ጉዳዮች ሲሆኑ፤ የውኃ ጉዳይ ግን በታሪክ የፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ አያቅም” ያሉት የታሪክ ምሁሩና ተመራማሪው፤ ቢሆንም ግን የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ ወደ አፍሪካ ህብረት ተመልሳችሁ ጉዳያችሁን ፍቱ የሚል እንደሆነ አስታውሰዋል፡፡

በዚህም ግብጾች ተገደው ወደ አፍሪካ ሕብረት ከመጡ በኋላ የአሜሪካና የምዕራባዊያን ታዛቢዎች ይሳተፉ፤ በበጋም ሆነ በክረምት የዓባይን የውሃ ልቀት የግብፅ ባለሙያ መቆጣጠር አለበት የሚል ሆነ። ይሁን እንጂ ይህ ሀሳባቸው በኢትዮጵያ በኩል ተቀባይነትን ሳያገኝ መቅረቱን ፕሮፌሰር አደም ካሚል አብራርተዋል።

Via addis maleda

Address

Tigray, Mekelle
Mekelle
1871

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohamedawell Alyou posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category