Hacee

Hacee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hacee, Grocers, Dukem, Adama.

🔥ትዉልድን የመግደል ዘመቻ የያዘዉ ፋኖ🔥ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም የ6ኛም፣ 8ኛም፣ 12ኛም አያስፈትኑም፡፡ ምስራቅ ጎጃም የተወሰነ ያስፈትናል" ነበር ያሉት ኃላፊዋ፡፡ ምስራ...
12/06/2024

🔥ትዉልድን የመግደል ዘመቻ የያዘዉ ፋኖ🔥
ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም የ6ኛም፣ 8ኛም፣ 12ኛም አያስፈትኑም፡፡ ምስራቅ ጎጃም የተወሰነ ያስፈትናል" ነበር ያሉት ኃላፊዋ፡፡ ምስራቅ ጎጃም ዞን ከ38,203 ተማሪዎች ውስጥ 431 ብቻ ናቸው ለፈተና የተቀመጡት‼️
የዚህ ሁሉ ጦስ የማን ነው?

#ፋኖጽንፈኛ
#ፋኖገዳይ
#ፋኖአክራሪ

31/01/2024
የአድዋን ድል የሚያህል፣ አድዋን የሚመስል የስንዴ አብዮት!የኢትዮጵያ መንግስት እና መላ ኢትዮጵያውያን ታላቂቱን ሀገር በስንዴ ምርት ራሷን እንድትችል  የጀመሩትን እልህ አስጨራሽ ትግል ዓለም...
29/01/2024

የአድዋን ድል የሚያህል፣ አድዋን የሚመስል የስንዴ አብዮት!

የኢትዮጵያ መንግስት እና መላ ኢትዮጵያውያን ታላቂቱን ሀገር በስንዴ ምርት ራሷን እንድትችል የጀመሩትን እልህ አስጨራሽ ትግል ዓለም በአድናቆትና በአንክሮ ይከታተለው ከጀመረ ዋል አደር ብሏል፡፡

የከፍተኛ አመራሩና የመላ አርሶ አደሩ የግብርና ባለሙያዎች የተናበበ እና የጋራ የሆነ ስራ በስንዴ ምርት ኢትዮጵያ ተአምር አከል ተአምር መሰል ድል እንድታስመዘግብ እረድቷታል፡፡

እናመሰግናለን!!!

28/01/2024

Address

Dukem
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hacee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category