09/01/2026
ወደ ሴሎ ጠላ ስለመጣቹህ እና የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በዓላችንን ለማስተዋወቅ ስለ ሰራችሁት ድንቅ ቪድዮ ከልብ እናመሰግናለን።
በአንድነት ጠላን ወደ ከፍታ እንውሰድ
thanks you for coming visit Selo Tela bet and making such a great video for Gena.