23/02/2026
ስበር የድል ዜና
"ሻውራ _ከተማ_ ገቢ _ሁናለች!!
አፋብን በላይ ዕዝ መይሳው ካሳ ፪ኮር አስደማሚ ተጋድሎ በማድርግ እስከ አሁን ባለው ተጨባጭ መርጃ ጠላትን ድባቅ በመምታት
👉2 ዲሺቃ
👉3ብሬን
👉1ስናይፐር
👉315 ክላሽንኮቭ መሳሪያና
በርካታ ጥይት ተተኳሺ መማርክ ተችሏል!!
በርታማ ወገኔ🦾🦾