10/09/2025
እንኳን ለ2018 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌼
ለአዲስ አመት ገበታ ከበው ፥ ስቀው ተጫውተው፥ አመት አመት ያድርሰን ተባብለው ሲመራረቁ እኛም ጓዳዎ ሳይጎል ፥ እንግዳዎ ሳይከፋው እንዲያሳልፉ ከጎንዎ ሆነን የአዲስ አመት ምኞታችንን እናደርሳለን።
GIFT2ETHIOPIA.COM
GIFT4ETHIOPIA.COM