Amnen Catering service

Amnen Catering service ⚜️ጥንቅቅ ባለ ስራ እርሶ ላሠቡት ፕሮግራም ሁሉ ከ 50 ሰው ጀምሮ ከተሙዋላ መስተንግዶ እና ሙሉ የመመገቢያ እቃዎች አቅርቦት ጋር ይጠብቆታል!⚜️
👉ልክ እንደ እናት ጉዋዳ ጥንቅቅ ያለ ስራ መለያችን ነው!👏

💐💐የምስራች💐💐⚡️"ሁሌም የእናንተን ጣእም ማጣጣም እንፈልጋለን"⚡️👉ስትሉን ለነበራቹ ውድ ደንበኞቻችን 💐የምስራች💐 እያልን ከዚ ቀደም በ ኬተሪንግ እና አገልግል ስራው የሚታወቀው አምነን አሁ...
10/02/2025

💐💐የምስራች💐💐
⚡️"ሁሌም የእናንተን ጣእም ማጣጣም እንፈልጋለን"⚡️
👉ስትሉን ለነበራቹ ውድ ደንበኞቻችን 💐የምስራች💐 እያልን ከዚ ቀደም በ ኬተሪንግ እና አገልግል ስራው የሚታወቀው አምነን አሁን ደግሞ ከደንበኞቹ ላለመራቅ በቀላሉ በየቤታችን ለመገኘት በባልትና ውጤቶች ተገኝቷል በድጋሚ የምስራች እያልን በቡዛት መረከብ ለምትፈልጉም አለን እንላለን!!!'
🌟"ሁሌም አንድ አይነት የማይለዋወጥ ጣዕም!"🌟

👉ሁሌም እንደምንለው ደንበኞቻችን ጉልበቶቻችን ናቸው!💪👉 ስለምታበረታቱን እና ሁሌም ቀዳሚ ምርጫቹ ስለሆንን እንዲሁም ሁሌም ተወዳዳሪ ስለምታረጉን ከልብ እናመሰግናለን🙏በማይቀየረው እጃችን በ ...
11/10/2024

👉ሁሌም እንደምንለው ደንበኞቻችን ጉልበቶቻችን ናቸው!💪
👉 ስለምታበረታቱን እና ሁሌም ቀዳሚ ምርጫቹ ስለሆንን እንዲሁም ሁሌም ተወዳዳሪ ስለምታረጉን ከልብ እናመሰግናለን🙏
በማይቀየረው እጃችን በ አዲሱም አመት አብረኖት አለን!
ለሠርግ
ለመልስ
ለክርስትና
ለልደት
ለምርቃት
እንዲሁም እርሶ ለማድረግ ላሰብት ማንኛውም ኘሮግራም በ 24 ሰዓት ውስጥ ጥንቅቅ ያለ ስራ ከሙሉ መስተንግዶና ነፃ ትራንስፖርት ጋር ይቀርብሎታል!
በአንድ ጥሪ ብቻ ይደውሉልን -0953907117
🍲አምነን ኬተሪንግ እና አገልግል🍱

🌼እንኳን ለ 2017 የዘመን መለወጫ በዓል መዳረሻ በሰላም አደረሳቹ🌼 💥አምነን ኬተሪንግ ለበዓል በተለያዩ ምክንያቶች ቤት ውስጥ ማብሰል ወይም ማዘጋጀት ያልቻሉዋቸውን አልያም ቤተሰብ ዘመድ አ...
09/09/2024

🌼እንኳን ለ 2017 የዘመን መለወጫ በዓል መዳረሻ በሰላም አደረሳቹ🌼
💥አምነን ኬተሪንግ ለበዓል በተለያዩ ምክንያቶች ቤት ውስጥ ማብሰል ወይም ማዘጋጀት ያልቻሉዋቸውን አልያም ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ለመጠየቅ ምግብ እና መጠጦች አዘጋጅተን እንካችሁ እንላለን!💥
🌻ሙሉ ዶሮ ወጥ + 12 እንቁላል + አይብ = 5000
🌻ቆንጆ ሀገርኛ መጠጥ ጠጅ 1ሌትር + ድፎ ዳቦ = 1000
🌻ሙሉ ዶሮ አገልግል + 12 እንቁላል + ድፎ ዳቦ = 6000

0953907117
🌼መልካም አዲስ አመት🌼

🌼እንኩዋን አደረሳችሁ🌼🔥አምነን ኬተሪንግ/Amnen Cetering መጪዉን አዲስ አመት🌻 ምክኒያት በማድረግ እስከ መስቀል በዓል✝️ የሚቆይ የ➊➎% ቅናሽ በሁሉም አይነት መስተንግዶአችንና አገል...
27/08/2024

🌼እንኩዋን አደረሳችሁ🌼
🔥አምነን ኬተሪንግ/Amnen Cetering መጪዉን አዲስ አመት🌻 ምክኒያት በማድረግ እስከ መስቀል በዓል✝️ የሚቆይ የ➊➎% ቅናሽ በሁሉም አይነት መስተንግዶአችንና አገልግሎቻችን ላይ ቅናሽ ያደረግን ሲሆን በተጨማሪም በእያንዳንዱ ትእዛዛችን ላይ የሐበሻ ድፎ ዳቦ በስጦታ ይበረከትሎታል!🔥
🌻አዲሱ አመት ሰላም መተሳሰብ አንድነት የተሞላባትን ኢትዮጵያ🇪🇹 የምናይበት መልካም ዘመን ይሁንልን!!! መልካም በዓል🌻

⚜️ሰላም እንዴት ናቹ በሀገር እና ከሀገር ውጪ ያላቹ ቤተሰቦች ነዲያንን ለመመገብ ወይም ዝክር ለመዘከረ አስባቹ በቦታ አሊያም በጊዜ ማጣት ከተቸገሩ ወደኛ በመደወል ብቻ ሀሳቦን እናቀላለን⚜️...
03/07/2024

⚜️ሰላም እንዴት ናቹ በሀገር እና ከሀገር ውጪ ያላቹ ቤተሰቦች ነዲያንን ለመመገብ ወይም ዝክር ለመዘከረ አስባቹ በቦታ አሊያም በጊዜ ማጣት ከተቸገሩ ወደኛ በመደወል ብቻ ሀሳቦን እናቀላለን⚜️

⚡️በፆም እና በፍስክ አማራጭ⚡️

👉የፆም🍲
>ቀይ ወጥ ምስር፣አልጫ አተር፣ጎመን፣1 እንጀራ እና ዳ5


👉የፍስክ🍛
>ቀይ ስጋ ወጥ፣አልጫ ስጋ ወጥ፣ጎመን በስጋ፣1እንጀራ እና ዳቦ


🧑‍🍳እርሶ ላሰቡት ማንኛውም ምገባ ከ 30 ሰው ጀምሮ እናዘጋጃለን።

⚡️በቴካዌ፣በፎይል፣በፌስታል በመረጡት እቃ ይዘጋጃል

0953907117
0954387010

27/06/2024
26/06/2024

⚜️አምነን ስፔሻል የፍስክ አገልግል⚜️

🌟 አምነን አገልግል/Amnen Agelegile🌟                    🩶በሀዘን እና በደስታ🩷✅ከ 30 በላይ ሰዎችን ጥንቅቅ አርጎ የሚያስተናግድ 1⃣ 👉ምስር፣አልጫ ክክ፣ጎመን፣ፎሶሊያ፣...
21/06/2024

🌟 አምነን አገልግል/Amnen Agelegile🌟

🩶በሀዘን እና በደስታ🩷

✅ከ 30 በላይ ሰዎችን ጥንቅቅ አርጎ የሚያስተናግድ

1⃣
👉ምስር፣አልጫ ክክ፣ጎመን፣ፎሶሊያ፣ቃሪያ ስንግ፣ቺፕስ፣እንጀራ 15


2⃣
👉ሽንብራ አሳ፣ምስር፣ክክ አልጫ፣ቀይስር፣ፎሶሊያ፣ጎመን፣ቃሪያ ስንግ፣ሳንቡሳ፣እንጀራ 20


3⃣
👉ቀይ ስጋ፣አልጫ ስጋ፣ጎመን በስጋ፣የተቀቀለ እንቁላል፣እንጀራ 15


4⃣
👉ጥብስ፣ዱለት፣ቀይ ወጥ፣አልጫ ወጥ፣ጎመን በስጋ፣ሚት ቦል፣እንቁላል የተቀቀለ ፣እንጀራ 20


5⃣
👉የበሰለ እና ጥሬ ክትፎ፣አይብ፣ጎመን ጥብስ፣ቆጮ፣ምንቸት፣ጥብስ፣ትሪፓ፣የተቀቀለ እንቁላል፣እንጀራ 20


6⃣
👉1ሙሉ ዶሮ(12ብልት)፣ነጭ አይብ፣የተቀቀለ እንቁላል፣እንጀራ 20


0953907117
0954387010
Telegram :-

20/06/2024

👉 ላለፉት ሁለት አመታት አንቱታን ባተረፍንበት ስራችን ከጊዜው ጋር አብረን እየዘመንን ዛሬም አለን እንላለን!!!

👉አዲስ በከፈትነው ቻናላችን ተቀላቀሉን እያልን በስራችን እንድንመሰጋገን ስንጋብዝ በአክብሮት ነው።🙏

🫴የምንሰጥባቸው አገልግሎት
> ለመልስ

> ለልደት

>ለክርስትና

> ለምርቃት

> ለሀዘን

> ነዲያንን ለማብላት

👉 እንዲሁም እርሶ በማንኛውም ቦታ ለማዘጋጁት ላሰብት ማንኛውም ፕሮግራሞች ሁሉ እኛ አለንልዎ።

👉 በተጨማሪም የፆም እና የፍስክ አገልግሎች
እንደምርጫዎ 🍽🍱

👇ባሉበት ደውለው ይዘዙን👇
#0953907117
#0954387010
Telegram:-


🙏ስለመረጡን እናመሰግናለን🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amnen Catering service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share