Eegereen Abdii biyyati

Eegereen Abdii biyyati Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eegereen Abdii biyyati, Grocers, Baalee, Addis Ababa.

በደቡብ ኢትዮጲያ የተመዘገበው 17/20 የድጋፍ ድምፅ፥ የብልጽግና ፓርቲ የጀመረውን የለውጥና የዕድገት ጉዞ ህዝባችን በሙሉ ልብ እየደገፈው መሆኑን በግልፅ ያሳየበት ታሪካዊ ምዕራፍ ነው። ይበ...
21/06/2026

በደቡብ ኢትዮጲያ የተመዘገበው 17/20 የድጋፍ ድምፅ፥ የብልጽግና ፓርቲ የጀመረውን የለውጥና የዕድገት ጉዞ ህዝባችን በሙሉ ልብ እየደገፈው መሆኑን በግልፅ ያሳየበት ታሪካዊ ምዕራፍ ነው። ይበልጥ ለመስራትና አካባቢያችንን ለመለወጥ ቃላችንን የምናድስበት የድል ቀን!

#ብልጽግና

በአዲስ አበባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ ከአጠቃላይ 158 መቀመጫዎች መካከል 134ቱን በማሸነፍ ታላቅ ድል አስመዝግቧል። ይህ ድል የአዲስ አበባ ህዝብ ለለውጥ፣ ለል...
21/06/2026

በአዲስ አበባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ ከአጠቃላይ 158 መቀመጫዎች መካከል 134ቱን በማሸነፍ ታላቅ ድል አስመዝግቧል። ይህ ድል የአዲስ አበባ ህዝብ ለለውጥ፣ ለልማትና ለአብሮነት የሰጠው ታላቅ አመኔታ ማረጋገጫ ነው። ለከተማችን ብልፅግና በቁርጠኝነት መስራታችንን እንቀጥላለን! 🇪🇹✨

#አዲስአበባ #ብልፅግናፓርቲ #የህዝብተወካዮችምክርቤት #የአዲስአበባምርጫ #ኢትዮጵያ

Address

Baalee
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eegereen Abdii biyyati posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category