Ahadu Food Products

Ahadu Food Products AHADUKES FOOD PRODUCTS S.C was established & started operation in 2015 G.C. It is located some 42 km southeast of the capital in Bishoftu town.

Ahadukes has been producing varieties of international standard biscuits for kids and adults. Ahadukes has been producing varieties of intl standard biscuits that serve all segments of the market ranging from Kids to adult.

30/05/2024
24/05/2024

ድርጅታችን አሀዱ ኃ/የተ/የግ/ማ ለሶስት አስርት አመታት በተለያዩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት እና ከውጪ በማስመጣት ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ እያከፋፈልን እንዳለ ይታወቃል፡፡ ከነዚህም ምርቶች መካከል አኃዱ ሻይ ; ፣ አኃዱ ዱቄት፤ ስኳር፤ የአትክልት ቅቤ ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ድርጅታችን በአሁኑ ሰአት ተደራሽነቱን አያሰፋ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ምርቶቹን እያሰራጨ ቢገኝም ከተጠቃሚው ፍላጎት አንጻር አሁን ያለው የምርት ስርጭት ሂደት በቂ አለመሆኑን ተገንዝቦታል፡፡ ስለሆነም ድርጅታችን በአዲስ መልኩ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ብቃት ያላቸውን አከፋፋዮች አወዳድሮ'- ውክልና ሰመስጠት የፈለገ ሲሆን በአሁን ሰአት ከፍተኛ ፍላጎት ያለውን ታይገር ብስኩት አከፋፋይ ለመሆን የምትፈልጉ ፡ ፡ ማንኛውም የመንግስት ወይም የግል ተቋም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 15 ቀን ውስጥ ማከፋፈል የምትፈልጉበትን ክልል፣ ወሰን በዝርዝር በመጥቀስ ገርጂ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት ወይም በመጨረሻ በተጠቀሱት አማራጮች በመጠቀም መወዳደር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት አንገልጻለን ።
ተፈላጊ መስፈርቶች
• የታይገር ብስኩቶችን ለማከፋፈል ፍላጎት ያለው ።
• በየጊዜው ድርጅቱ የሚያወጣውን የሽያጭ ኮታ (Target) መምታት የሚችል ።
• ሰማከፋፈል ለሚፈልጉበት አካባቢ ህጋዊ የሆነ ንግድ ፍቃድ፤ ቲን ማቅረብ የሚችል።
• በቂ የሆነ ካፒታል ማቅረብ የሚችል (ዋስትና ካለም ቢያቀርብ) ።
• በቂ በቂ የሆነ የመጋዘንና ጋዘንና ለማከፋፈል የሚረዱ መኪናዎች ያሉት
• ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የሥራ መስክ የሰራና በሚሰራበት አካባቢ መልካም ተግባቦት ያለው
አድራሻ፡ ገርጂ መብራት ሀይል አሀዱ ኮምፕሌክስ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ሽያጭ ክፍል
ኢሜል፡[email protected],[email protected]
Office Tel 25 +251-11-629-88- 29-8-16/17
Nahom Tesfaye +251-09-93-51-70-42

Address

Ring Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahadu Food Products posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ahadu Food Products:

Share