22/01/2026
ደራራ ጠጅ ሙሉ በሙሉ ከንፁህ ማር እና በቤት ውስጥ በከፍተኛ ንፅህና የሚዘጋጅ የጥራት መገለጫ ሲሆን፤ ለሠርግ፣ ለበዓላት፣ ለልደት እና ለተለያዩ ግብዣዎች እንደ ፍላጎትዎ (ደረቅ፣ መካከለኛ ወይም ለስለስ ያለ) አዘጋጅተን በሊትር 600 ብር ብቻ እናቀርባለን። ያሉበት ድረስ የማድረስ አገልግሎት የምንሰጥ ሲሆን፣ ለትላልቅ ትዕዛዞች ደግሞ በራሳችን መኪና ትዕዛዝዎን እናደርሳለን። ጥራቱን ይቅመሱት፣ ይወዱታል።
ለማዘዝ፦ 📞 +251 921 780 706 📞 +251 989 989 951