10/03/2026
#የአርሹ ጌታ ምን ይሳነዋል የጋዛ ጎሮቤት ቴል አቪቭ ናት ሲባል ማን ያምናል አሁን እስቲ ተመልከቱ የአላህ ስራ ምን ይሳነዋል !!
#ለጌቶቼዬም ጌታ አለባቸው፡ለካ አለች አሉ ባሪያ!!
#ስጀመር እስራኤል ሐማስን፣ ሂዝቦላን የመሳሰሉ ህዝባዊ ድጋፍ ያላቸውን ሳታጠፋ ጠንካራ አገረ መንግሥት ያላትን ኢራንን አጠፋለሁ ብላ መነሳቱዋ የዕብሪቱዋን ጥግ ያሳያል።
#ስቀጥል የእስራኤል ቆዳ ስፋት ከሸዋ ክ/አገር የሚስተካከል ነው። ዳሩ ግን እስራኤል እራስዋን አግዝፋ ከዓለም ትልቅና አስፈሪ አገር አድርጋ አምናለች። ማመን ብቻ ሳይሆን ዓለም ሁሉ አምኖ እንደ ተቀበለ አምናለች። ግን የዘራችው የሲኦል በር ሲከፈት ኢምንትና ነጥብ መሆኑዋ በተግባር እየተገለጠ ነው።
#አላህ በራሱዋ እጅ ወደ እሳት እያወረዳት ይገኛል ድል ለፐርሽያዊያንና ለጋዛዊያን /ለፍልስጤም/!!