Mirna viwe

Mirna viwe Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mirna viwe, Grocers, Adiss, Addis Ababa.

06/09/2026
02/09/2026

የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎች

ጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”

ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”

ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”

ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”

ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”

29/08/2026
02/08/2026

"ተስፋን እንትከል" የአንድ ጀንበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ለሐምሌ 27/2018 ዓ.ም "ተስፋን እንትከል" የአንድ ጀንበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል።

#ቦሌ06 #የአረንጓዴአሻራ #አረንጓዴልማት

01/08/2026
30/06/2026

የችግኝ ተከላ ስራችን ለነገዋ ኢትዮጵያ የምናኖረው የአረንጓዴ አሻራችን ነው!

ተስፋን እንትካል በሚል መርህ ሀሳብ የተጀመረው የ2018 ሃገር አቀፍ አረንጓዴ አሽራ በቦሌ ክፍለከተማ በተሻለ እና ከፍ ባለ ተግባር እየተከናወነ ይገኛል።

በመሆኑ ​ችግኝ መትከል ለራሳችን ንጹህ አየር፣ ለምድር ጥበቃ እና ለልጆቻችን የተሻለ የወደፊት ህይወት መፍጠር ያስችላል ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን፣ እስኪጸድቁ ድረስ መንከባከብ የሁላችንም የዜግነት ድርሻ ነው።

​የቦሌ ክፍለከተማ ማህበረሰብም ችግኝን መትካል ንጹህና አየርን የአፈር መሸርሸርን መጠበቅ፣ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ፣ ለከተማችን ደግሞ አረንጓዴ ውቤት መሆኑን ተረድተው በነቂስ በመውጣት ተክሏል።

​ #የአረንጓዴአሻራ #የችግኝተከላ #ኢትዮጵያ #ለነገዋኢትዮጵያ

Address

Adiss
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirna viwe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category