14/02/2026
ለራሲነርጂ (Ras Synergy) ተማሪዎች እና ወላጆች የቀረበ መልካም ዜና! 📢
የልጆችዎን የዲጂታል ትምህርት ክፍያ በዶላር ለመፈጸም ተቸግረዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው!
የውጭ ምንዛሬ ማግኘት አስቸጋሪ ለሆነባችሁ ወላጆች በሙሉ፣ ትምህርት ቤታችን ሂደቱን እንዲህ አቅልሎላችኋል፦
✅ እኛ በዶላር እንከፍልላችኋለን፦ የፕላትፎርሙን የዶላር ክፍያ እኛ እንፈጽማለን።
✅ እናንተ በኢትዮጵያ ብር ትከፍላላችሁ፦ ያለምንም እንግልት የክፍያውን ተመጣጣኝ በኢትዮጵያ ብር በባንክ ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
ይህ አማራጭ ወላጆች ያለምንም የክፍያ ስጋት ልጆቻቸውን በዓለም አቀፉ የራሲነርጂ ፕላትፎርም ላይ ማስተማር እንዲቀጥሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ክፍያውን ለመፈጸም አሁኑኑ ያነጋግሩን፦
[+251906904646 +251906904545]
ራሲነርጂ—ቴክኖሎጂን ለትምህርት፣ ክፍያን ለቤተሰብ ቀላል እናደርጋለን!
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ ነጻ የ3 ወር የትምህርት እድል በዚህ አለ!!
Ras Synergy | ራስ ሲነርጂ ከታዋቂ ትምህርት ቤቶች የተመረጡ ምርጥ መምህራን ስብስብ! 🎓 ተማሪ ነዎት? ይማሩ! መምህር ነዎት? ይቀላቀሉንና እውቀትዎን ያጋሩ! የወደፊቱን በትብብር እንገንባ። ✨