Akbi spice and baltena

Akbi spice and baltena Akbi Spice Company, “Organic spices and better prices”
ጥራት፣ንጽሕና፣ታማኝነት እሴቶቻችን ናቸው !!

09/04/2026
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ!! 2ኛ ቆሮ 5፡14እንኳን ለ 2018 ዓ.ም የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰለም አደረሳችሁ እያለ አክቢ ባልትና በዓሉ የደስታ፣የአንድነት፣የመተሳሰብ እንዲሆንልን መልካም ምኞ...
09/04/2026

አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ!! 2ኛ ቆሮ 5፡14
እንኳን ለ 2018 ዓ.ም የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰለም አደረሳችሁ እያለ አክቢ ባልትና
በዓሉ የደስታ፣የአንድነት፣የመተሳሰብ እንዲሆንልን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

የገናን በዓል ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ የማዕድ ማጋራት
07/01/2026

የገናን በዓል ምክኒያት በማድረግ የተዘጋጀ የማዕድ ማጋራት

ክቡራን ደንበኞቻችን አክቢ ባልትና ከወዲሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል (ገና) አደረሳችሁ እያለ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ በንጽህና፣በ...
01/01/2026

ክቡራን ደንበኞቻችን አክቢ ባልትና ከወዲሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል (ገና) አደረሳችሁ እያለ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ በንጽህና፣በጥራት እንዲሁም ደረጃቸውን የጠበቁ ቅመማ ቅመሞችን እና የባልትና ምርቶችን ይዞ ቀርቦላችኋል፡፡ ምርቶቻቸንን በአዲስ አበባ #በሳሪሰ፣ #በቦሌ፣ #በካዛንቺስ፣ #በእንቁላል ፋብሪካ፣ #በሰሜን ማዝጋጃ፣ #በልደታ፣በጎተራ ኮንዶሚኒየም፣በመካኒሳ ቆሬ፣ #በቃሊቲ፣ #አለምገና አካባቢዎቸ ባሉ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ያገኙታል፡፡ በተጨማሪም #በናዝሬት አዳማ፣ #በደብረዘይት ቢሾፍቱ፣ #በሐዋሳ፣ #በዲላ፣ #በሻሸመኔ፣በሞጆ፣በአፋር ከተሞች ውስጥ ባሉ ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ ያገኙታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፦ ይደውሉልን ይጻፉልን፡፡
+251911 77 71 48
+251910 30 97 53

Our Products
16/12/2025

Our Products

Address

Jemo
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Akbi spice and baltena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Akbi spice and baltena:

Share

Category