Ezadin debola

Directions

Ezadin debola Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ezadin debola, Grocers, Addis Abeba, Addis Ababa.

08/10/2026
19/09/2026

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትራፊክ በጎ ፍቃደኞች የ2019 የመስቀል ደመራና ኤሬቻ በዓላት እና 2018 የክረምት የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን የተመለከተ ግምገማዊ ውይይት አካሄደ
*****************
የአዲስ ከተማ ትራፊክ በጎ ፍቃደኞች በከተማዋ ሰላማዊና ተቀባይነት ያለው የትራፊክ እንቅስቃሴን ለማረጋገጥ በሚደረገው ሂደት በ2018የክረምት በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ የሚከበሩ በዓላትና 2019 ሩብ ዓመት የትኩረት አቅጣጫ ላይ በዛሬው ዕለት ተወያይቷል፡፡

በሩብ ዓመቱ ከተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መካከል ደም ልገሳ ፣ችግኝ ተከላ፣ ሰበሃዊ አገልግሎቶች፣ እግረኞች ማሻገር እና አሽከርካሪዎችን ማስተናበር፣የጳጉሜ ቀናት ዋንኛ ተግባራት ተከናውነዋል በዘንድሮ በክረምት ወር በክፍለ ከተማችን ከ700 በላይ የትራፊክ በጎ ፍቃደኞች በተጨማሪ መሳተፍቸውን ሰብሳቢ ሱለይማን ሙደሲር አብራርተዋል:;

አያይዘውም በስራው ወቅት ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ እርምጃዎች፣ እና በቀጣይ ሊስተካከሉ የሚገቡ ነጥቦችንም አንስተዋል፡፡

በመጨረሻም የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በሰፊው በመወያየት በዓል የአደባባይ በዓላት እንደመሆናቸው በጎ ፍቃደኛው በአንድነትና በፍቅር አንዲሁም ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን ባጠናከረ መልኩ እሴቱን ጠብቀው እንዲከበሩ ህብረተሰቡ በአሉን ለማክበር ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ እንግዶችን ኢትዮጵያዊ እንግዳ ተቀባይነትን በሚያሳይ መልኩ በመቀበል በአላቱ የትራፊክ ፍልሰትን በመቆጣጠር አቅጣጫዎችን መጦቆም ፣ከፀጥታ አካላት ጋር በጋራና በቅንጅት በመስራት በደመቀና ባመረ ሁኔታ እንዲከበሩ ሚናችሁን ሊወጡ እንደሚገባ ተልፀዋል።

25/08/2026

ጋር Rami Yeallha Bariya – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!

20/08/2026

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ezadin debola posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category