Abs redwan

Abs redwan Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abs redwan, Grocers, Harar, Addis Ababa.

19/06/2026

‎ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው! ስለሆነም እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ ሥራ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር)

19/06/2026
19/06/2026

Hawaasa abbaa nageenyaa gochuun hojiin naannichatti hojjetame bu’aa qabatamaa fideera

Waxabajjii 12/2018 (ENA) - Hawaasa abbaa nageenyaa gochuun hojiin naannoo Harariitti hojjetame bu’aa qabatamaa fiduusaa hogganaan biiroo bulchiinsa nageenyaa fi tasgabbii naannichaa Toofiiq Mahaammad ibsan.

Hogganaan biiroo bulchiinsa nageenyaa fi tasgabbii naannoo Hararii Toofiiq Mahaammad ibsa kennaniin, naannichatti qurmaa’insoota nageenyaa garagaraatti gargaaramuun nageenya naannichaa fulla’aa gochuuf hojii hojjetameen bu’aan argameera.

Keessumaa hawaasa caalaatti walitti dhiheessuun tokkummaa sab-daneessummaa diriirsuuf xiyyeeffatamee hojii hojjetameen jijjiiramni qabatamaa galmaa’uusaa eeraniiru.

Hawaasni deeggarsaa fi tumsa dhaabbilee nageenyaa waliin qabu akka gabbifatuu fi ummana abbaa nageenyaa gochuun hojii hojjetameen nagana bu’uu danda’eera jedhaniiru.

See less

19/06/2026

በክልሉ ማህበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ የተከናወነው ስራ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል

በሀረሪ ክልል ማህበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ በተሰራው ስራ ተጨባጭ ውጤት ማስገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ቶፊቅ መሀመድ ገለጹ።

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ቶፊቅ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንደገለፁት፤ በክልሉ የተለያዩ የሰላም አደረጃጀቶችን በመጠቀም የክልሉን ሰላም ዘላቂነት ለማድረግ በተሰራው ስራ ውጤት ተመዝግቧል።

በተለይ ማህበረሰቡን ይበልጥ በማቀራረብ ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማስፈን ትኩረት ተሰጥቶ በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ለውጥ መመዝገቡን ጠቁመዋል።

ማህበረሰቡ ከፀጥታ ተቋማት ጋር ያለው አጋርነትና ትብብር እንዲጎለብትና ህዝቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ ረገድ የተሰራው ስራ በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን አስችሏል ብለዋል።

ይህም በክልሉ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና የወንጀል ድርጊቶች እንዲቀንሱ ማስቻሉን ነው ያመለከቱት።

በቀጣይም የሰላም እሴት ግንባታን ይበልጥ በማጎልበት ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የህዝቦችን አብሮነት የሚያጠናክሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ነው ኃላፊው ያስታወቁት።

19/06/2026

በክልሉ ማህበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ የተከናወነው ስራ ተጨባጭ ውጤት አስገኝቷል

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 12/2018 (ኢዜአ)፦ በሀረሪ ክልል ማህበረሰቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ በተሰራው ስራ ተጨባጭ ውጤት ማስገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ቶፊቅ መሀመድ ገለጹ።

የሀረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ቶፊቅ መሀመድ በሰጡት መግለጫ እንደገለፁት፤ በክልሉ የተለያዩ የሰላም አደረጃጀቶችን በመጠቀም የክልሉን ሰላም ዘላቂነት ለማድረግ በተሰራው ስራ ውጤት ተመዝግቧል።

በተለይ ማህበረሰቡን ይበልጥ በማቀራረብ ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማስፈን ትኩረት ተሰጥቶ በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ለውጥ መመዝገቡን ጠቁመዋል።

ማህበረሰቡ ከፀጥታ ተቋማት ጋር ያለው አጋርነትና ትብብር እንዲጎለብትና ህዝቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ ረገድ የተሰራው ስራ በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን አስችሏል ብለዋል።

ይህም በክልሉ የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥና የወንጀል ድርጊቶች እንዲቀንሱ ማስቻሉን ነው ያመለከቱት።

በቀጣይም የሰላም እሴት ግንባታን ይበልጥ በማጎልበት ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የህዝቦችን አብሮነት የሚያጠናክሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም ነው ኃላፊው ያስታወቁት።

#ኢዜአ

18/06/2026

Address

Harar
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abs redwan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category