Negus Malt

Negus Malt This is the official page of Negus Malt - a refreshing alcohol free malt drink.

አባታችሁን በአንድ ደስ የሚል ቃል ግለፁት ብትባሉ ምን ትላላቹ?መልካም የአባቶች ቀን ለንጉሶቹ።
21/06/2026

አባታችሁን በአንድ ደስ የሚል ቃል ግለፁት ብትባሉ ምን ትላላቹ?
መልካም የአባቶች ቀን ለንጉሶቹ።

ለተመራቂዎች እንኳን ደስስስ አላችሁ። 🎓 🎓 🎓 ምርቃታችሁን ለማድመቅ አርብ በተዘጋጀው ድግስ እንገናኝ  #ደስስስ የሚል ባች  #ፀዴ ምርቃት
04/06/2026

ለተመራቂዎች እንኳን ደስስስ አላችሁ። 🎓 🎓 🎓 ምርቃታችሁን ለማድመቅ አርብ በተዘጋጀው ድግስ እንገናኝ #ደስስስ የሚል ባች #ፀዴ ምርቃት

29/05/2026

ተወዳጁ ንጉስ የቤተሰብ ፕሮግራም ተመልሷልልል፣ ለዛውም በሁለት ቦታ፣ የፊታችን ቅዳሜ ሰሚት ፣ፔፕሲ ጀርባ ውብ ኮርት ያርድ ፓርክ ፣ በሃዋሳ በሲሲሊያ ትቤት ። ደስስስስ ከሚሉ የመዝናኛ ትርዒቶች ጋር ይጠብቁን። #ደስደስበንጉስ

እንኳን ለ1447 ኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
27/05/2026

እንኳን ለ1447 ኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

23/05/2026

ቀናችሁን ከንጉስ ጋር ስትውሉ ያለው ስሜት ፣ደስስስስ ሲል። #ደስደስበንጉስ

19/05/2026

ተወዳጁን ንጉስ ስትሮበሪ ሞሂቶ ሞክራችሁታል? ቀለል ባለ መንገድ ቤት ውስጥ ሰርተው ደስስስስ የሚሰኙበት፣ ይሞክሩት ፎቶውን ያጋሩን። #ደስደስበንጉስ

ንጉስ የቤተሰብ ፕሮግራም ደብረዘይት በዚህ ሳምንት እሁድ ፣ ኦዞን ጌም ዞን ይጠብቃቹሃል። ወላጆች ከልጆቻሁ ጋር በተለያዩ አጓጊ ትርዒቶች የምትዝናኑበት ፣ የሚሸለሙበት ደስስስ የሚል ፕሮግራም...
15/05/2026

ንጉስ የቤተሰብ ፕሮግራም ደብረዘይት በዚህ ሳምንት እሁድ ፣ ኦዞን ጌም ዞን ይጠብቃቹሃል። ወላጆች ከልጆቻሁ ጋር በተለያዩ አጓጊ ትርዒቶች የምትዝናኑበት ፣ የሚሸለሙበት ደስስስ የሚል ፕሮግራም።

13/05/2026

ደስስስስስስ ከሚሉ ጊዜያቶች ጋር ንጉስ አለላችሁ። #ደስደስበንጉስ

የሳቅም የደስታም የውበትም ምንጭ እናት በምርቃቷ ዘመናችንን ደስ ደስ ታሰኛለች! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! ሳቅናደስታ የሞላበት የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ!
09/05/2026

የሳቅም የደስታም የውበትም ምንጭ እናት በምርቃቷ ዘመናችንን ደስ ደስ ታሰኛለች! እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ!

ሳቅናደስታ የሞላበት የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ!

08/05/2026

ከቦሌ ሚኒ እስከ መስቀል አደባባይ ከአዲስ ባይክ ጋር በስኩተር ወይም ሳይክል ሲጓዙ ንጉስ ማልትን ይሸለሙ ፣ ደስስስስ የሚል ጉዞን ያጣጥሙ ። #ደስደስበንጉስ

Address

Https://goo. Gl/maps/1m2R1cy7zz9yQBG 89
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 12:30
13:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 12:30
13:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 12:30
13:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 12:30
13:30 - 17:30
Friday 08:30 - 12:30
13:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Negus Malt posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share