Ashenfi Famakel

Ashenfi Famakel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ashenfi Famakel, Grocers, Jinka, Addis Ababa.

30/09/2024
28/09/2024



በጣም አሳዛኝ የሚሆነው መንገድ እስካሁን የኣሪ ዞን ሀገረ ስብከት ተብሎ ባልተቀየረ ታፈላ በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ውስጥ እያለን ዛሬ አንድ ዓመት ኣሪ ዞን ከተመሰረተ ሞልቶ አልፎ እነሱ ግን ኣሪ ህዝብን ምን ያመጣሉ፣ኣሪ የሚለው ስም ዝም ብለው ከሜዳ ተነስቶ የሚጠሉ አንዱ ኦርቶዶክስ ውስጥ ከስብከታቸው ውስጥ ሁልጊዜ እየጠሉ፥ዘራፍ፣ምንም ነገር እንደማናውቅ ፤ኣሪ መቸም ቅስና ቢወስድም በሬ(በግ(ፍየል..) ግን እነሱ ጳጳሶች ቅሉ ግን አይበሉም..ምክንያቱ ምንድነው ምላሹን እነሱ ይስጡ እኛ ንቃታቸው ጫፍ መሆኑን መረዳት በቂ ነው።

አቶ አብርሃም አታ ሊቀ ጳጳሱን በምን መስፈርት ነው ልሸልም የቻለው ?
አሪ ጠልና የአሪ ልጆችን ማየት የማይፈልገው ሊቀ ጳጳስ የልማት አርበኛ ብሎ መሸለም ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ አይደለም። በመሰረተ ልማትና በሠላም ጉዳይ አንዳችም ፋይዳ የለሌው ዟሪ ጳጳስ አብርሃም መሸለሙ ለአሪ ልጆች ያለውና ጥላቻና ለነፍጠኛው አገዛዝ ያለውን ተአማኝነት እያስመሰከረ ይገኛል ።
"የሚሉሽን በሰማሽ
ገበያ ባልወጣሽ" እንዲሉ አብርሃም በእጄ ያለ ቀለበት ነው እንደፈለኩ የሚጠፈጥፈው ትንሽ ገንዘብ ወርውሩለት እያለ የሚያላግጠውን ጳጳስ በአደባባይ መሸለሙ በአሪ ሸኬኖች ደም ላይ እንደመቀለድ ነው ።
ለመሆኑ ጳጳሱ በሠላም ዙሪያ ፣ በልማት ዙሪያ ያበረከተው አስተዋጽኦ ምንድነው ..? በሌላ ልማት ተሳትፎ እስከ 300ሺ ስደግፉ አይተናል ኣሪ ዞንና ከተማ ልማት ላይ አሹፈው እስከ 10ሺ ብር ሁለቱን አመዛዝኖ ማሳብ ትርጉሙን እናንተ ስጡ ግን አሁን የተሰጠው ሽልማት ኣሪ ህዝብን አይወክልም የፓለቲካ ሽልማት ነው።

26/09/2024

ለጂንካ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ት/ቤት አራፍ ትምህርት ጉዳይ ችግር ውስጥ ለምን ገባ..?

ጂንካ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ላይ የሚታዮ ችግሮች፦ ኣራፍ ትምህርት መጀመሩ ግልጽ ብታወቅም በአሁኑ ስዓት 2ኛ ክፍል አራፍ መጽሐፍ ያልደረሰ ት/ቤቶች ፦
1 ድሜከር መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
2 ኔሪ መጀመርያ ደረጃ ት/ቤት
3 ጂንካ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
4 አዲስ ከተማ መጀመሪያ ት/ቤት
5 ጎርጎቻ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
እንድሁም የኣራፍ ክፍሌ ጊዜ ተሸንሽኖ ያልተሰጠ ት/ቤቶች ስሆኑ
የድሜከር መጀመርያ ት/ቤት ር/መ/ር ኣራፍ መጽሐፍ ትምህርት ጉዳዩም እንደለሌ በግልጽ የተናገሩት እስከ 1ኛ ክፍል ብቻ እንጂ ሌላ መቀጠል እንደማይችል አጠናክረው ተናግሯል ።

የኣሪ ዞን የአፈ-መፍቻ አረኛ ቋንቋ እንደሆነ ፤ እስካሁን ትውልድ ገዳይ የሆኑ ነፍጠኛ አስተሳሰብ የራሳቸውን ቋንቋ በእኛ ላይ በምሞሪያችን ጭነው ለዘመናት ቢያኖሩም የመጪው ትውልድ በቋንቋቸው ተምረው የኣሪ ህዝብን ቋንቋ ማሳደግ የሚችል ዕድል ስለሆነ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለኣሪ ብሔረሰብ አፍ መፈቻ መሆኑን አውቆ በፈተና ጊዜ
ኣራፍ
አማራኛ
English
ሒሳብ
በማለት ቀሪ የትምህርት ዓይነቶችን በቅደም ተከተል ክፍሌ ጊዜ ተስተካክሎ መውጣት አለበት ። የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊው የ2ኛ ክፍል አራፍ ትምህርት ታትሞ ከየትም ቀርቦ ማስተማር እንዲቻል ትኩረት ተሰጥቶ መመራት አለበት ።ይህ የማይፈፀም ከሆነ ዝርዝር መረጃ እስካሁን አክስት፣አጎት፣ወንድም ..ወዘተ ያስገባሃቸው እንመለሳለን ።

Address

Jinka
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashenfi Famakel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category