06/09/2026
🏆 ከኪዳን አክሲዮን ማህበር የተበረከተልን የክብር ምስክር ወረቀት
✍️ የኪዳን አካዳሚ የ2018 ዓ.ም. የክረምት ካምፕ መርሀ ግብር ስኬታማ እንዲሆን ኬቲ ኬተሪንግ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ፣ ትጋት እና ንቁ ተሳትፎ ለተሰጠን ለዚህ ታላቅ የእውቅና እና የምስጋና ምስክር ወረቀት ከልብ እናመሰግናለን።
ትውልድን በሚቀርፀው በዚህ የክረምት ካምፕ ላይ ተማሪዎችን በተቋማችን ተቀብለን፣ ከኬቲ የምግብ ዝግጅት ባለሙያዎች ጋር አብረው ማዕድ እንዲያዘጋጁ እና በተግባር እንዲማሩ ማድረጋችን፤ እንዲሁም ጣፋጭ አገልግላችንን በማቅረብ ማህበራዊ ሀላፊነታችንን መወጣት መቻላችን ለእኛ ልዩ ደስታ እና ክብር ነው።
ይህ ምስክር ወረቀት የሙሉ የኬቲ ቤተሰብ የጋራ ጥረት እና የትጋት ውጤት ነው።
በቀጣይም ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት በማቅረብ እና ማህበረሰባችንን በመደገፍ ሁሌም ከፊት እንገኛለን።
የኪዳን ትምህርት ቤት ቤተሰቦችን በድጋሚ እናመሰግናለን
ለተለያዩ መንግስታዊ፣ ኮርፖሬት እና ቤተሰባዊ ዝግጅቶች ጥራቱን የጠበቀ የኬተሪንግ አገልግሎት ሲፈልጉ ኬቲ ኬተሪንግን ይምረጡ።
📲 0988193386
📲 0927171767
ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን
🎥 tiktok.com/
🌐 https://t.me/+ThGzV0tUJkERC6-0
📘 https://www.facebook.com/KTFoodsCatering
✨ ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ "በደስታም / በሀዘንም"