07/03/2025
ውድ ደንበኞቻችን የቴሌግራም ቻነሉ hack ስለተደረገ ምንም አይነት የገንዘብ ልውውጥ እንዳታደርጉ ደንበኞቻችንን ገንዘብ አስገቡ እያሉ ስለሆነ ለሚመለከተው አካል ያሳወቅን ሲሆን መልካም ትብብራችሁ አይለየን
በሁሉም የስራ ቦታችን ላይ ለምታደርጉት የገንዘብ ልውውጥ በስልክ ቁጥር ወይንም በበካል በመገኘት ግብይታችሁን እንድትፈፅሙ ስንል በትህትና እንጠይቃለን
0911613256
0911246301
0911522605
ከሰላምታ ጋር