Huda Catering

Huda Catering Fresh and tasty food is what we ensure

04/06/2026

0913937735
0911397040

25/11/2025

አንዲት ሴት በጻፈች ኮሜንት የተከፈተ ሪዝቅ አንዳንዴ በህይወት አጋጣሚ እሰራዋለሁ ብላችሁ የማታስቡትን ስራ ስትሰሩ ራሳችሁን አግኝታቸ ሁት አታቁም ? እኔ እንደዛ ነው የሆንኩት እስኪ የኔ ታሪክ ለብዙ ሴቶች መበረታቻ ሊሆን ስለሚችል በደንብ ኮፒ ሊንክ እና ሼር ያደረጋችሁ ስራ የጀመርኩበት አጋጣሚ ላካፍላችሁ
የዛሬ አምስት ዓመት ኮሮና ሲገባ የኦንላይን ቢዝነስ እንዳሁኑ ሳይስፋፋ እኔ ብዙ ደንበኞች አፍርቼ እስከ ኬንያ ድረስ ዕቃ እየላኩ የተለያዩ አልባሳትን እሸጥ ነበር አልሀምዱሊላህ አሪፍ ተቀባይነት ነበረኝ እሱን እየሰራሁ ጎን ለጎን ቤት ውስጥ ምግብ መስራት እወድ ስለነበር ቤተሰቦቼና ጓደኞቼም ምግቤን ስለሚወዱት ለምን ወደ ቢዝነስ አትቀይሪውም ይሉኝ ነበር አንድም ቀን ግን አስቤው አላቅም ነበር አንድ ቀን ግን የሰራሁትን ኩኪ ፖስት አደረጉት እናም ኦርደሮች መጡልኝ የዛኔ የምግብ ስራ ጀመርኩ ቁርጥ አድርጌ ግን አልገባሁበትም ነበር የሆነ ቀን ግን facebook ላይ አንድ ሴት እዚህ ሀገር አንድ እንኳን ደህና የሙስሊም ሃላል ጌታሪንግ የለም ወይ ብላ ጽፋ ስመለከት እውነትም ብዙ የክርስቲያን እንጂ ስራዬ ብሎ የያዘው የሙስሊም አገልግል የሚሠራ በስፋት አልነበረም ወዲያውን እንዳየውት በጊዜው ሲሰሩ የነበሩ ሰዎችን አብረን እንድንሰራ ስጠይቃቸው ከማስጠበቅ ውጪ ፍቃደኛ አልነበሩ የዛኔ በ እልክ አላህን ይዤ ሁዳ አገልግልን ልክ የዛሬ አመት ሐብዬ ጀመርኩት ስራው ስለሚያለፋ ቤተሰቦቼ እና ጓደኞቼ ፍቃደኛ ባይሆኑም እንደምንም አሳመኛቸው ሁዳ አገልግልን ጀመርኩኝ አላህማ ግዞኝ በአንድ አመት ብቻ ሰርግ ቀለበት ኒካ ሃዘን ምን አለፋችሁ ያልሰራሁት ስራ የለም አልሃምዱሊላህ አላህ ሪዝቃችሁን በምን እንደሚያደርገው አታውቁም ከአላህ በታች በእናንተና በቤተሰቦቼ እገዛ ጋር እኔን አዲት comment እዚህ አድርሰኛለች እናንተ ጠንክራችሁ ምክሩ እንጂ አላህ ሲሰጥ አያሳንስም አላህ ሁሌም ባላሰብነው ይረዝቀን አሚን በሉ እና ውዶቼ ማንኛውንም hallal ኬታሪንግ ለማዘዝ bio ላይ ስልክ አለ ደውሉልኝ ስለምታበረታቱኝም አመሰግናለሁ

11/10/2025
Lemazez 09139377350911397040
11/10/2025

Lemazez
0913937735
0911397040

🔥ለ ሰርግ ፣ ምርቃት ፣ ለ ሰደቃ  ለ ሃቂቃ እንዲሁም የተለያየየ ፕሮግራሞች ፍሬሽ እና  ጣፋጭ  ኬተሪንግ እና አገልግል  ከፈለጉ ወደኛ ይደውሉ በ ፍጥነት እና በ ጥራት እናደርሳለን✨    ...
12/07/2025

🔥ለ ሰርግ ፣ ምርቃት ፣ ለ ሰደቃ ለ ሃቂቃ እንዲሁም የተለያየየ ፕሮግራሞች ፍሬሽ እና ጣፋጭ ኬተሪንግ እና አገልግል ከፈለጉ ወደኛ ይደውሉ በ ፍጥነት እና በ ጥራት እናደርሳለን✨

ስልክ ቁጥር 0913937735 / 0911397040 ቴሌግራም

12/07/2025

ለ አፍጥር የተዘጋጀ ብፌ
ለማዘዝ
0913937735
0911397040 ይደውሉ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Huda Catering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category