06/09/2024
በኦሮሞ ብ/ዞን አስተዳደር የህግ-የበላይነት እንዲረጋገጥና ፍትህ እንዲሰፍን ለማስቻል የፀጥታ መዋቅሩን መልሶ የማደራጀት ተግባር ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በከሚሴ ከተማ ለሶስት ቀናት እየተካሄደ የነበረው መድረክ ተጠናቋል።
መድረኩም እልህ አስጨራሽና በጣም ትግል የነበረበትና በዚህ መድረክም የተለያዩ አሰተማሪ የሆኑ ሰነዶችም የቀረቡበት መሆኑን አይተናል።በዚህ መሰረት የፖሊስ መዋቀሩን ለማዘመንና ሰራና ሰራተኛውን ለመገናኘት ስባል ከዞን ፖሊስ መምሪያ እከ ወረዳ ባሉ የተለያዩ ሪፎርሞች ተሰርቷል።በዚህ መሰረት በስራው ጠንካራና ታታሪ የሆነ የኦሮሞ ብ/ዞን መምሪያ ሀላፊ ተደርገው የተሾሙት ም/ኢ/ኡመር መሀመድ ናቸው እንድሁም ለማንም ሳይንበረከክ ብዙ ውጣ ውረዶችን አይቶ እዚህ የደረሰ የባቲ ወረዳ ፖሊስ ፅፈት ቤት ሀላፊ ሆነው የተሾሙት ረ/ኢ/እንድሪስ ሁሴን ናቸው።
💐💐 መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ💐💐 !